ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Latest News

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቱሉአዉሊያና በመካነሰላም ካምፓሶች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት(ቅዳሜና እሁድ) ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመግቢያ መስፈርት መሰረት አዲስ ተማሪዎችን በመጀመርያ ድግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ከሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 30/ 2013 ዓ.ም ድረስ ብቻ በሁለቱም ካምፓስ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በመጀመርያ ድግሪ የሚሰጡ የትምህርት መስኮች

1. COLLEGE OF BUSINESS AND ECONOMICS

 • ACCOUNTING & FINANCE
 • MANAGEMENT
 • ECONOMICS
 • MARKETING MANAGEMENT

2. COLLEGE OF NATURAL AND COMPUTATIONAL SCIENCES

 • PHYSICS
 • CHEMISTRY
 • BIOLOGY
 • STATISTICS
 • MATHEMATICS
 • COMPUTER SCIENCE

3. COLLEGE OF AGRICULTURE & NATURAL RESOURCES

 • AGRICULTURAL ECONOMICS
 • HORTICULTURE
 • ANIMAL SCIENCE
 • NATURAL RESOURCE MANAGEMENT
 • RURAL DEVELOPEMNT & AGRICULTURAL EXTENSION
 • FORESTRY
 • PLANT SCIENCE

4 .COLLEGE OF SOCIAL SCIENCE AND HUMANITIES

 • ENGLISH LANGUAGE AND LITERATURE
 • AMHARIC LANGUAGE AND LITERATURE
 • GEOGRAPHY AND ENVIRONMENTAL STUDIES
 • HISTORY AND HERITAGE MANAGEMENT

ማሳሰቢያ

 • የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 80 (ሰማንያ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ
 • የውስጥ ገቢ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000 3375 96097 ገቢ መደረግ እንዳለበትና የባንክ የተከፈለበት ደረሰኝ ይዞ መቅረብ እንዳለበት እናሳውቃለን፡፡
 • ለበለጠ መረጃ በ0332405726 በስራ ስዓት በመደወል ወይም የዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.mkau.edu.et ወይም በዩኒቨርሲቲው ፌስ ቡክ አካውንት መመልከት ይቻላል፡፡
 • የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና ርቀት ትምህርት ፕሮግራም ዳይሬክቶሬት

Leave a Reply

Your email address will not be published.