መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለመምህራን (HDP) ስልጠና በመስጠት የትምህርት ጥራት እንዲጠበቅ እየሰራ ነው፡፡

Latest News

(ጥር/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)

የመምህራንን አቅም መገባት ለትምህርት ጥራቱ ወሳኝ በመሆኑ‹‹ Higher Diploma Program(HDP) ያልወሰዱ መምህራንን በማሰልጠን ለነገ የማይባል ተግባር ስለሆነ ስልጠናውን በተጠናከረ መንገድ እየተሰጠ ነው›› ሲሉ የመምህራን ልማት አስተባባሪው መምህር እንድሪስ አብዱ ተናግረዋል ፡፡ስልጠናው የመምህራንን የማስተማር ስነ-ዘዴ እውቀት ላይ ሚያተኩር እንደሆነ ስልጠናውን የሚሰጡት መምህር መሰረት አበበ አስረድተዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.