መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም የተመደቡለትን ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው፡፡

Info Latest News

መጋቢት 7/2015 ዓ.ም የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ ም የ12ኛ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማሻሻያ ፕሮግራም እንዲወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር የመደባቸውን የማህበራዊና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን በቱሉ አውሊያ እና መካነሰላም ግቢዎች እየተቀበለ ነው።የተማሪዎች ቅበላ መርሐ ግብር በነገው እለትም የሚቀጥል ይሆናል፡፡

ለወቅታዊ እና ፈጣን መረጃወች፦website- https://mkau.edu.et/

fakebook- https://www.facebook.com/Mekdela.Amba.University

twitter- https://twitter.com/mekdela_amba

LinkedIn- http://linkedin.com/company/mekdela-amba-university-mau

YouTube- https://www.youtube.com/channel/UCqWmoX39VBK8Augft6tZiEA

Leave a Reply

Your email address will not be published.