በመቅደላ አምባ የ2015 ዓም አለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በተለያዩ ዝግጅቶቾ እየተከበረ ነው:: History and heritage management Info Latest News December 6, 2022December 6, 2022adminLeave a Comment on በመቅደላ አምባ የ2015 ዓም አለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በተለያዩ ዝግጅቶቾ እየተከበረ ነው:: ዩኒቨርሲቲው በአለም ለ19ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ የሚከበረውን አለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን “ሙስናን መታገል በተግባር “በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል።