በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ የምሁራን ምክክርና ተሳትፎ ለብሄራዊ መግባባትና ለሀገር ግንባታ በሚል መሪ ሀሳብ ከአጠቃላይ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

Info Latest News

(ታህሳስ 24/2015 ዓ.ም የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት)

‹‹ሀገራዊ የምሁራን ምክክርና ተሳትፎ ለብሄራዊ መግባባትና ለሀገር ግንባታ›› በሚል መሪ ሀሳብ የተጀመረውን ውይይት የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ዋና ዳይሬክተርና የዩኒቨርሲቲው ቦርድ ሰብሳቢ ጌታሁን ጋረድ (ዶ/ር ) በመገኘት ለመምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች ስለውይይቱ አላማና አስፈላጊነት ንግግር በማድረግ የተጀመረ ሲሆን በቀጣይ ቀናት በገለጻና በቡድን ሰፊ ውይይት እንደሚደረግ ይጠበቃል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.