ዩኒቨርሲቲው በሙያው የሰለጠኑ አራትመምህራንንከደብረብርሃን በማስመጣት ሴት ተማሪዎቹ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ስልጠና እንድያገኙ ያደረገ ሲሆን ሁሉንም ተማሪዎች ተሳታፊ ማድረግ ያልተቻለው ከበጀት ውስንነት አንፃር መሆኑ ተገልፀዋ፡፡
የስልጠናው ተሳታፊ ተማሪዎች ይህ ስልጠና መሰጠቱ እራሳቸውን ከተለያዩ የተሳሳቱ አመለካከቶች ና ከማይጠቅሙ ልምዳዊ ድርጊቶች ቆጥበውትምህርታቸው ላይ ተኩረት እንድያደርጉና ለሚደርሱባቸው ማህበራዊ ችግሮች እራሳቸው የመፍትሄ አካል እንድሆኑ የሚያስችል ሰፊ ግንዛቤ እንዳገኙ ገልፀዋል፡፡ {;��3�