ከኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብት ና ቤተ-መጽሀፍት አገለግሎት ለመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ የመጽሀፍት ድጋፍ ተደረገ፡፡

Latest News


ከኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብት እና ቤተ-መጽሀፍት አገልግሎት በአይነታችው 118 የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጠቅላላ ዋጋቸው 174 888ብር የሚያወጡ 532 መጽሀፍትን ለመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ ተደርጓል፡፡
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ቤተ-መጽሀፍት ቴክኒካል ፕሮሰሲንግ ቡድን መሪ አቶ ሞገስ ፈንታው እንደተናገሩት ያሉባቸውን የመጽሀፍት እጥረት በመለየት ክፍተቶችን ለመሙላት ያላሳለሰ ጥረት በማድረግና ድጋፍ በመጠየቅ የኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብት ና ቤተ- መጽሀፍት አገለግሎትም አንባቢያንን ለማበረታት ካልው አላማ አንጻር ድጋፍ ማረጉን ገልጸውልናል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.