የሐዘን መግለጫ

Latest News

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የማኔጅመንትአባላትና የግቢው ማህበረሰብ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ላይ ግንቦት12/2015 በደረሰው ድንገተኛ የትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ መምህራን የተሰመውን ጥልቅ ሀሰን ይገልጻል፡፡
ህይወታቸውን ላጡ መምህራን ቤተሰቦች ፣ወዳጅ ዘመድና ለመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ መጽናናትን ይመኛ ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.