የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ግቢ የግበውን ውበት ለመጠበቅ እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ፡፡

Latest News

የመካነ ሰላም ግቢ የግቢ ውበትና ጽዳት ተቆጣጣሪ አቶ አራጋው ሰይድ እንዳስታወቁት ባለፈው አመት የተተካሉ ከ22ሽህ በላይ የተለያዩ ችግኞች የመከባከብ ስራ እየተሰራ እንደሆነ ግልጸው በያዝነው ክረምት 2700 የተመረጠ የአፕል ዝርያ በግቢው ውስጥ በመትክል ትኩረት ተሰጥቶ እንክብካቤ እየተደረገ እንደሆነ አክለው ተናግረዋል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.