የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በሰላማዊ መማር ማስተማር ርዕሰ ጉዳይ ላይ ማዕከል በማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

Latest News

በ2011የት/ትዘመንበመቅደላአምባዩኒቨርሲቲሰላማዊየመማርማስተማርንለማስፈንየተለያዩየሰላምእሴትግንባታመድረኮችተካሂደዋል፡፡መድረኮቹምከዩኒቨርሲቲውተማሪዎች፣ሰራተኞች፣ከሃይማኖትአባቶች፣ከፀጥታሃይሎች፣ከአካባቢውአስተዳደርአመራሮችናማ/ሰብጋርየተካሄዱናቸው፡፡

ዩኒቨርሲቲውበተማሪዎችየእንኳንደህናመጣችሁአቀባበልፕሮግራምላይየወሎላሊበላባህልቡድንንበመጋበዝለተማሪዎችልዩልዩመዝናኛዎችናአስተማሪመልዕክቶችንአስተላልፏል፡፡

የዩኒቨርሲቲውፕሬዚደንትዶ/ርታምሬዘውዴባስተላለፉትመልዕክትም “ዩኒቨርሲቲያችንየመማርማስተማርስራውንበተሳካሁኔታማከናወንየሚችለውሰላምሲሆርብቻነው፤ሰላምደግሞከሰዎችየምንጠብቀውሳይሆንበራሳችንለራሳችንየምናመጣውየህልውናችንመሰረትነው” ብለዋል፡፡ፕሬዚዳንቱአክለውምእንደገለፁትዩኒቨርሲቲውከሃይማኖትአባቶች፤ከሀገርሽማግሌዎች፣ከአካባቢውማህበረሰብናአመራርአካላትጋርየፈጠራቸውየሰላምእሴትግንባታየውይይትመድረኮችበሁሉምቦታበማንኛውምሰዓትሰላምእንድሰበክየራሳቸውንአስተዋፅኦእንደሚያበረክቱእምነታቸውንገልፀዋል፡፡

የመቅደላአምባዩኒቨርሲቲየቦርድሰብሳቢእናየፌዴሪየጠቅላይአቃቢህግሚኒስቴርዴኤታየሆኑትአቶገለታስዩምእንደገለፁትምዩኒቨርሲቲውከቅድመዝግጅትጀምሮልዩልዩአካላትንያሳተፈውይይትበማካሄድሰላምንሊያናጉየሚችሉችግሮችንእየለየናከማህበረሰቡጋርአብሮእየሰራእንደሆነገልፀዋል፡፡

ከዩኒቨርሲቲውሰራተኞችጋርበተፈጠረውየሰላምእሴትግንባታየምክክርመድረክላይየመቅደላአምባዩኒቨርሲቲየቦርድሰብሳቢእናየፌዴሪየጠቅላይአቃቢህግሚኒስቴርዴኤታየሆኑትአቶገለታስዩም  ” ወላጆችእናንተንአምነውከሁሉምየሀገሪቱክፍልወደአካባቢያችሁየላኳቸውንተማሪዎችበአደራተቀብላችሁበእንክብካቤመያዝአለባችሁ”ብለዋል፡፡ተማሪዎችከተለያየአካባቢወደዚህመምጣታቸውንእንደመልካምእድልአይተንአካባቢውለአደናቃፊሁኔታዎችተጋላጭእንዳይሆንቅድመዝግጅትማድረግይገባልምብለዋል፡፡

አቶገለታከወረዳውአመራርአካላት፣የሀይማኖትአባቶችናከአካባቢውማህበረሰብጋርበተደረገውምየምክክርመድረክላይጠንካራየፀጥታተቋምያለመኖር፣የደባልሱስአምጭነገሮችመስፋፋት፣የዩኒቨርሲቲውየወሰንአለመከበር፣የአካባቢውየኑሮውድነትማሻቀብ፣የአሉባልታተጋላጭመሆን፣በመሰረተልማትእናበሃይማኖትዙሪያየሚነሱጥያቄዎችእንደችግርየተለዩመሆናቸውንአስረድተውሁሉምአካልበየደረጃውሃላፊነቱንመወጣትእንዳለበትገልፀዋል፡፡

በመጨረሻምየደ/ወሎዞንዋናአስተዳዳሪየሆኑትአቶእሸቱየሱፍየፀጥታሃይሉ፣የወረዳውአመራር፣የዩኒቨርሲቲውአመራርእናየአካባቢውማ/ሰብሁላችንምበየደረጃውፈጥነንወደስራበመግባትለተለዩችግሮችመቅረብእንደሚገባአሳስበዋል፡፡                                                        ታህሳስ2/2011ዓ.ም

Leave a Reply

Your email address will not be published.