የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በሰኞ ገባያ የሚገኘውን የእንስሳት መኖ ምርምር ማዕከል ድጋፍና ክትትል ተደረገ ፡፡

Latest News

ከሚመለከታቸው የስራ ሃላፊዎችና የምርምሩ ባለቤት በተገኙበት ድጋፍና ክትትል ተደረጓል ፡፡ በምርምር ማዕከሉ ለምርምርነት የተመረጡ የመኖ አይነቶች መካከል ደሾ የሳር አይነት ፒኒከም ማክሲመም ፣ ሴታሪያ እና በፈል የሳር አይነቶች ለምርምር የተመረጡና ክትትል እየተደረገባቸው መሆኑን በጉብኝቱ ወቅት ለማየት ተችሏል ፡፡ በምርምር ማዕከሉ በዋና ተመራማሪነት እየሰሩ ያገኘናቸው መምህርና ተመራመሪ ታረቀኝ ደርብብ እንዳስረዱት በምርምር ማዕከሉ ካሉት የመኖ አይነቶች መካከል ደሾ የሳር አይነትእና ፒኒከም ማክሲመም የተባሉት ውጤታማ እንደሆኑ ተመራማሪው አስረድተዋል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.