የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ዳይሬክቶሬት አድስ የትምህርት አስተዳደር ስርዓት ሶፍትዌር አስተዋወቀ።

Info Latest News

ጥር 1/2016 (የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)

<<Learning Management System (LMS) >>የተባለ የመማር ማስተማ ስራን በድጅታል ቴክኖሎጅ ለመደገፍ የሚያግዝ ፕላት ፎርም የቴክኖሎጂ ውጤት ስራ ላይ ለማዋል ዝግጅታቸውን መጨረሳቸውን የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አብርሀም በለጠ ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችና መምህራን በትውውቅ ፕሮግራሙ ላይ ገልፀዋል፡፡በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ካሳ ሻውል እንድህ አይነት ስራዎች በተነሳሽነት በመጀመሩ አበረታች መሆኑን ገልፀው መሰል የፈጠራ ስራችዎን የማስተዋወቅና በቀጣይነት እያሻሻሉ መሄድ እንዳለበት ገልፀዋል፡፡Mekdela Amba University Information Communication Technology Directorate has introduced a new Learning Management System (LMS) Software.January 1/2016 E.C (Public and International Relations)Mekdela Amba University, Information Communication Technology Director Mr Abraham Bele told for university’s senior leaders and teachers at the familiarization program that they have completed their preparations to use the technology result of a platform that helps the learning management system with digital technology.The President of Mekdela Amba University, Dr. Kasa Shaul, who was present at the program, said that it is encouraging that such works are started with initiative and that you should promote your creative work and continuously improve it.

Leave a Reply

Your email address will not be published.