የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የእቅድ ዝግጅት ዳይሬክቶሬት በአድሱ የእቅድ አስተቃቀድና የሪፖርት አዘገጃጀት ላይ ለዩኒቨርሲቲው ለማኔጅመንት ካውንስል ስልጠና ሰጠ፡፡

Info Latest News


ታህሳስ 20/2015 ዓ.ም የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እቅድ ዝግጅት ዳይሬክቶሬት አማካይነት በአድሱ የእቅድ አስተቃቀድና የሪፖርት አዘገጃጀት ላይ ለዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ካውንስል ለአንድ ቀን ያክል ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እቅድ ዝግጅት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሀይሌ የስጋት ስልጠናውን በሰጡበት ወቅት እንደተናገሩት ካሁን በፊት የነበሩ ድክመቶችን በማስተካከል ወጥ የሆነ የሪፖርትና እቅድ ፎርማት መከተል ተገቢ በመሆኑ ስልጠናውን መስጠት እንዳስፈለገ ገልፀው የስልጠናው አለማም በሁሉም የስራ ከፍሎች ትክክለኛ፣ተአማኒ፣ተጨባጭ፣ቁጥብ ፣ግልፅ እና ወቅታዊነት ያለው የእቅድ አስተቃቀድና የሪፖርት ቅብብሎሽ እንድኖር ለማስቻል እንደሆነም ተናግረዋል፡፡

ለወቅታዊ እና ፈጣን መረጃዎች፦

website- https://mkau.edu.et/

fakebook- https://www.facebook.com/Mekdela.Amba.University

twitter- https://twitter.com/mekdela_amba

LinkedIn- http://linkedin.com/company/mekdela-amba-university-mau

YouTube- https://www.youtube.com/channel/UCqWmoX39VBK8Augft6tZiEAከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Leave a Reply

Your email address will not be published.