ነሃሴ 21 /2014 ዓ.ም የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ
የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎቹን በመደበኛው መርሀ ግብር በሁለት የትምህርት መስኮች (ኮምፒዩተር ሳይንስና ጅኦሎጂ) 73 ተማሪዎችን እንድሁም በተከታታይ (ክረምት፣ቅዳሜና እሁድ) መርሀ ግብር የመጀመሪያ ዙር 21 ተመራቂ ተማሪዎችን እና በ HDP ፕሮግራም 31 መምህራንን ነሀሴ 21/2014 ዓ.ም በዋናው ካምፓስ ቱሉ አውሊያ እያስመረቀ ይገኛል፡፡ በነገው እለትም በመካነ ሰላም ካምፓስ 159 ተማሪዎቹን በተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብር ያስመርቃል። ውድ ተመራቂ ተማሪዎች፣የተመራቂ ወላጆችና ዘመድ አዝማድ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ለማለት እንወዳለን፡፡
ለወቅታዊ እና ፈጣን መረጃዎች፦ website- https://mkau.edu.et/
fakebook- https://www.facebook.com/Mekdela.Amba.University
twitter- https://twitter.com/mekdela_amba
LinkedIn- http://linkedin.com/company/mekdela-amba-university-mau
YouTube- https://www.youtube.com/channel/UCqWmoX39VBK8Augft6tZiEA ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

