የአካዳሚክ ዘርፍ የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ የውይይት መድረክ አካሄደ ፡፡

Latest News

(ጥር /2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ከሃምሌ1/ 2015 እስከ ታህሳስ 30 /2016 ዓ.ም የተከናውኑ የእቅድ አፈጻጸም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችና መምህራን በተገኙበት የውይይት መድረክ አካሂዷል ፡፡የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ፣ምርምር ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ስለሽ አቢ (ዶክተር) የዕቅድ አፈጻጸሙን ባቀረቡበት ወቅት የሪሚዲያል ፈተና እና የመውጫ ፈተና አፈጻጸም እንዲሁም የተጀመሩ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች የተሻለ ክንውን እንዳላቸው ያመላከቱ ሲሆን በቀጣይ ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰሩ ተግባራት መካከል የቤተ ሙከራ ስራን ማጠናከር እና የተጀመሩ የዲጅታል ስራዎችን በትኩረት እንደሚሰሩ ገልጸው ውይይቱ ተጠናቋል ፡፡

ለወቅታዊ እና ፈጣን መረጃዎች፦

website- https://mkau.edu.et/

fakebook- https://www.facebook.com/Mekdela.Amba.University

twitter- https://twitter.com/mekdela_amba

LinkedIn- http://linkedin.com/company/mekdela-amba-university-mau

YouTube- https://www.youtube.com/channel/UCqWmoX39VBK8Augft6tZiEAከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Leave a Reply

Your email address will not be published.