የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ በዞኑ ስር የሚገኙ የመምሪያው ዋና እና ንዑስ የስራ ክፍል ሃላፊዎች ና ወረዳ የፖሊስ ዋና እና ንዑስ የስራ ክፍል ሓላፊና አባላት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ቱሉ አውሊያ ግቢ የሚገኘውን የአፕል ምርምር ማዕከል ጉብኝት አደረጉ፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ዶ.ር ካሳሁን አህመድ በመገኘት በሰባቱ ምርምር ጣቢያውእየተሰራ ያለውን የምርምር ስራና የአፕል ዚርያ ማራቢያ ማዕከሉንያለውን የምርምር ስራ አስረድተዋል ፡፡




