የ2013ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2014 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ ተደረገ ፡፡

Latest News

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በየደረጃው ለሚገኙ የስራክፍሎች በዝግጅት ምዕራፍ የ2013 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸማቸውንና በቀጣይ የ2014 በጀት አመት የስራ እቅድ ትውውቅ በማኔጅመንት ካውንስል ምክክር ተደረጎበት በቀጣይ በሁሉም የም/ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት ስር የሚገኙ የስራክፍሎች የእቅድ የአፈጻጸም ጥንካሬዎችና መሻሻል ባለባቸው ጉዳዮች ምክክር አድርገዋል፡፡በፕሬዚዳንት ጽ/ቤት የሚገኙ የስራክፍሎች በ2013 ዓ.ም በእቅድ አፈጻጸማቸው የታዩ ጥንካሬዎችና መሻሻል ያለበቸው ጉዳዮች ላይ በሰፊ ውይይት አድርገዋል ፡፡የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መላኩ ጌታሁን በፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ስር የሚገኙ ዳይሬክቶሬቶች የዕቅድ አፈጻጸም ባቀረቡበት ወቅት በአመቱ በሁሉም የስራ ክፍሎች ዕቅድ አፈጻጸም ተሻለ እንደሆነ በዝርዝር አቅርበዋል፡፡ በአመቱ እቅዱን ለመፈጸም የኮሮና ቫይረስ መከሰት ፤የኑሮ ውድነት የዕቃ ዋጋ ንረትና ተወዳዳሪ ነጋዶች ዕቃን በወቅቱ አለማስገባትና የእቃጥራት ጠብቆ አለማቅረብ ችግሮች እንደነበሩ ተገልጸዋል ፡፡ በቀጣይ ትኩረት ተደረገው መሰራት ካለባቸው ጉዳዮች መካከልም የገጽታ ግንባታ ስራችንን አጠናክሮ ማስቀጠል ፤የሰው ሀይልን አቅም በአጫጭርና ረጅም ስልጣናዎች ማብቃት ፣የኑሮው ድነቱን ለመቀነስ የግቢውን ሸማች ህበረት ስራ ማህበር ማጠናከርና መደገፍ፤ ሰራተኛውን በማረጋጋት ስራ መስራት እንደለበት አቅጣጫ ተቀምጧል ፡፡የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጀው የከፍተኛ ትም/ተቋማት አፈጻጸም ውድድር ላይ ከአቻዎቻችን ተወዳድረን 3ኛ ደረጃ በመውጣታችን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል ፡፡የቀጣይ እቅዳችንም በ(KPI) ዕቅድ መሰረት ዕቅዳችንን በውጤታማነት በመፈጸምና የገጽታ ገነባታችንን በማጠናከር ለተሸለ ውጤት መብቃት አለብን ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል ፡፡የውይይቱ ተሳታፊዎችም ለቀጣይ አመት እቅድ አፈጻጸም እንቅፋት ይሆናሉ ያሏቸውን ጉዳዮች በስፋት በማንሳት የመፍትሄ ሀሳብበ ማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል፡፡

የመቅደላአምባዩኒቨርሲቲበየደረጃውለሚገኙየስራክፍሎችበዝግጅትምዕራፍ የ2013 ዓ.ምዕቅድአፈጻጸማቸውንናበቀጣይ የ2014 በጀትአመትየስራእቅድትውውቅበማኔጅመንትካውንስልምክክርተደረጎበትበቀጣይበሁሉምየም/ፕሬዚዳንት ፅ/ቤትስርየሚገኙየስራክፍሎችየእቅድየአፈጻጸምጥንካሬዎችናመሻሻልባለባቸውጉዳዮችምክክርአድርገዋል፡፡በፕሬዚዳንት ጽ/ቤትየሚገኙየስራክፍሎችበ2013 ዓ.ምበእቅድአፈጻጸማቸውየታዩጥንካሬዎችናመሻሻልያለበቸውጉዳዮችላይበሰፊውይይትአድርገዋል ፡፡የፕሬዚዳንት ጽ/ቤትኃላፊአቶመላኩጌታሁንበፕሬዚዳንት ጽ/ቤትስርየሚገኙዳይሬክቶሬቶችየዕቅድአፈጻጸምባቀረቡበትወቅትበአመቱበሁሉምየስራክፍሎችዕቅድአፈጻጸምተሻለእንደሆነበዝርዝርአቅርበዋል፡፡ በአመቱእቅዱንለመፈጸምየኮሮናቫይረስመከሰት ፤የኑሮውድነትየዕቃዋጋንረትናተወዳዳሪነጋዶችዕቃንበወቅቱአለማስገባትናየእቃጥራትጠብቆአለማቅረብችግሮችእንደነበሩተገልጸዋል ፡፡ በቀጣይትኩረትተደረገውመሰራትካለባቸውጉዳዮችመካከልምየገጽታግንባታስራችንንአጠናክሮማስቀጠል ፤የሰውሀይልንአቅምበአጫጭርናረጅምስልጣናዎችማብቃት ፣የኑሮውድነቱንለመቀነስየግቢውንሸማችህበረትስራማህበርማጠናከርናመደገፍ፤ሰራተኛውንበማረጋጋትስራመስራትእንደለበትአቅጣጫተቀምጧል ፡፡የዩኒቨርሲቲውፕሬዚዳንትዶክተርታምሬዘውደበፕሬዚዳንት ጽ/ቤትስርየሚገኙዳይሬክቶሬቶችእቅድትውውቅወቅትተገኘተው በ2013 ዓ.ምእቅድአፈጻጸምብዙውጣውረዶችንአልፈንበአከናወነውተግባርየሳይንስናከፍተኝትም/ ሚኒስቴርለመጀመሪያጊዜባዘጋጀውየከፍተኛትም/ተቋማትአፈጻጸምውድድርላይከአቻዎቻችንተወዳድረን 3ኛ ደረጃበመውጣታችንእንኳንደስአላችሁብለዋል ፡፡የቀጣይእቅዳችንም በ(KPI) ዕቅድመሰረትዕቅዳችንንበውጤታማነትበመፈጸምናየገጽታገነባታችንንበማጠናከርለተሸለውጤትመብቃትአለብንሲሉመልዕክትአስተላልፈዋል ፡፡የውይይቱተሳታፊዎችምለቀጣይአመትእቅድአፈጻጸምእንቅፋትይሆናሉያሏቸውንጉዳዮችበስፋትበማንሳትየመፍትሄሀሳብበማስቀመጥውይይቱተጠናቋል፡፡

ለወቅታዊ እና ፈጣን መረጃዎች፦website- https://mkau.edu.et/fakebook- https://www.facebook.com/Mekdela.Amba.Universitytwitter- https://twitter.com/mekdela_ambaLinkedIn- http://linkedin.com/company/mekdela-amba-university-mauYouTube-https://www.youtube.com/channel/UCqWmoX39VBK8Augft6tZiEAከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Leave a Reply

Your email address will not be published.