ዶክተር ካሳ ሻውል ረታ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሸሙ፡፡

C Latest News

( የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ጽ/ቤት)ዶክተር ካሳ ሻውል ረታ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአካደሚክ ጉዳዮች ም/ ፕሬዚዳንት የነበሩና በአካዳሚክ ደረጃቸው የተባባሪ ፕሮፌሰር ማዕረግ ያላቸው ምሁር ናቸው ፡፡መልካም የስራ ዘመን እንድሆንለዎት እንመኛልን!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.