ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በትግራይ ወራሪ ቡድን ሳቢያ ውድመት ለደረሰበት መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ አደረገ

Latest News

ድጋፉን መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ቱሉ አውሊያ ካምፓስ ድረስ ይዞ የመጣው የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የልዑካን ቡድን የመጡበት ዩኒቨርሲቲ ካለው የመማር ማስተማር ግብዓቶች ቀንሶ አጠቃላይ ግምቱ 2,755,100/ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃምሳ አምስት ሺህ አንድ መቶ /ብር የሚያወጣ የተለያዩ ግብዓቶች ለዩኒቨርሲቲው መልሶ ማቋቋሚያ በስጦታ አበርክቷል፡፡የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲም ለተደረገለት የመቋቋያ ድጋፍና አጋርነት በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ስም ለጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.