መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመካነ ሰላም ካምፓስ የሶስተኛ ዙር ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው።

Latest News

መቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ በመካነ ሰላም ካምፓስ የተከታታይ መርሀ ግብር ተማሪዎቹን በአሁኑ ሰዓት እያስመረቀ ይገኛል።ውድ ተመራቂ ተማሪዎች፣ የተመራቂ ወላጆችና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!! እንኳን ደስ አለን!!!

ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.