በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንና የአስ/ ሰራተኞች ሸማቾች ህብረት ስራ ማህብር ተቋቋመ

Latest News

በዩኒቨርሲቲው መምህራንና ሰራተኞች  በተደጋጋሚ ይጠየቅ የነበረው የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ምላሽበማገኘቱ በዩኒቨርሲቲው ስም ለመምህራንና ሰራተኞች የሚያገለግል የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበርና የገንዘብ ብድርና ቁጠባ  ተቋም ተፈቅዶ  እንድቋቋም ተደረጓል  ፡፡ በዩኒቨርሲተው መስራች ኮሚቴ ያለሰለሰ ጥረት ከሚመለከታቸው አካለት ጋር  በመነጋገር እንድፈቀድ አድረገናል ያሉት አቶ ክብረት ተፈራ  ዛሬ መላ አባለቱ በተገኘበት የሸማቾች ህብረት ስራ መህበሩም ሆነ የገንዘብ ብድርና ቁጠባ ህገ ደንቡ ላይ ወይይት በደረጉና አባላት ስራአስፈጻሚኮሚቴ እንድመረጡ በመብቃቱ ከፍተኛ ደስታ ይሰማኛል ሲሉ ሀሳባቸውን ገልጸዋል ፡፡የሁለቱም ማህበር ህገ ደንብ ለአባለት ግንዛቤ ተፈጥሮ የመመዝገቢያና የዝቅተኛ የእጣ ግዥ ዋጋ ለአባለት ቀረቦ መመዝገቢያ ብር 50 እና የአንድ እጣዋጋብር 200 ለአንድ አባል3እጣዎች መግዛት እንዳለበት በመላ ጉባኤው ተወስኑዋል ፡፡ዝቅተኛው የአባለት እድሜ ከ18 ዓመት ሆኖ ጸድቋል ፡፡ ሁሉም የዩኒቨርሲቴው ቋሚና ጊዜያዊ ሰራተኞች እንደሚሳተፉ ተወስነዋል ፡፡የለጋቦ ወረዳ የህብረት ስራ ማስፋፊያ ጽ/ቤት ባለሙያዎች በተገኙበት ለመላ ጉባኤው ለሁለቱም  ማህበር ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ፣ የቁጥጥር ኮሚቴ እና ልዩልዩ ኮሚቴዎች እንድቋቋሙ ተደረጓል፡፡ማህበሩ በገንዘብብድርና  ቁጠባ  557 አባለት እንድሁም  በሽማቾች ህብረት ስራ ማህበር 867 አባለትን ይዞ እንድቋቋም ተደርጓል ፡፡ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴውም ይህንን አባላት ይዞ በአጭር ቀን ምዝገባ በመጀመር ወደተግባር እንድገባ ከአባላት አስተያየት ተስጥቶ የእለቱ ውይይት ተጠናቋል ፡፡

 ሰኔ/2011ዓ.ም �:�H3U

Leave a Reply

Your email address will not be published.