ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቱሉአዉሊያና በመካነሰላም ካምፓሶች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት(ቅዳሜና እሁድ) ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመግቢያ መስፈርት መሰረት አዲስ ተማሪዎችን በመጀመርያ ድግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ከሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 30/ 2013 ዓ.ም ድረስ ብቻ በሁለቱም ካምፓስ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ […]

Continue Reading

የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማዊ ነፃነት/ኦቶኖሚ ማዕቀፍ/ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የመንግስትከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ነጻነት /ኦቶኖሚ ማዕቀፍ ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ማለትም ከዩኒቨርሲቲው ካውንስል ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡በሰነዱ ላይ ገለጻያደረጉትየመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት ዶክተር ካሳ ሻዎል እንደተናገሩትየዚህ ማዕቀፍ ዋና ዓላማው የመንግስት የከፍተኛትምህርትተቋማትን ተልዕኮ እና ራዕይ ለማሳካት ተቋማዊ ነፃነት ስርዓትን እና ተጠያቂነትን በማስፈን የትምህርት ጥራትን፣ አግባብነት፤ፍትሃዊነት፣ ውጤታማነት፣ ተወዳዳሪነትና […]

Continue Reading

አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ሲስትም (IFRS) ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለዩኒቨርሲቲው የአካውንቲንግና ፋይናንስ ትምህርት ክፍል መምህንና እና ለፋይናንስ ሰራተኞች 22 ሰዎች አድሱ አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ሲስትም (IFRS) ለ10 ተከታታተይ ቀናት ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ስልጠናው ያስፈለገው ተቋማት በፊት ሲጠቀሙበት የነበረው አሰራር በመቀየሩ ከአድስ አበባ ዩነቨርሲቲ በመጡ መምህራን እንድሰጥ ማድረግ እንዳስፈለገ ተገልጿል።ከአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ የአካውንቲንግ መምህርና ስልጠናውን ሲስጡ ያገኘናቸው አቶ ታረቀኝ እንዳሉት ከዚህ ስልጠና የሚጠበቀው […]

Continue Reading

በምርምሩ ዘርፍ ለተሰማሩ መምህራን በጥናትና ምርምር ስነ ምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመተባባር ለ2ኛ ዙር በዘርፉ ልምድ ባላቸው አንጋፋ ምሁራን በምርምሩ ዘርፍ ለተሰማሩ የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪ መምህራን በጥናት ምርምርና ማህበረስብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አማካኝነት የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና (Training for Enhancing the knowledge and skills of University Research ethics and Project writing ) በሁለቱም ግቢዎቹ ለተከታታይ 3 ቀናት እየተሰጠ የነበረው ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል […]

Continue Reading

በባህል፣ቅርስና ሀገር በቀል እውቀቶች ላይ ለተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ቱሉ አውልያ ካምፓስ በባህል፣ቅርስና ሀገር በቀል እውቀቶች ጥናት ማስተባበሪያ ከስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር መምህራን ጋር በመተባበር ከ16-17/2013 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለ2ኛ እና 3ኛ አመት ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ባህልና የባህል እሴቶች ፋይዳ፣ስነ-ምግባርና ግብረ-ገብነት እንድሁም የሀገር ፍቅር የሚሉት ርዕሰ ጉዳዮችም ስልጠናው ትኩረት ያደረገባቸው ነጥቦች ናቸው፡፡በስልጠናው ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የካዳሚክ ጉዳዮች […]

Continue Reading

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስናከፍተኛ ትም/ት የፖሊሲና ስትራቴጂክ ዕቅድ ፕሮግራሞችና የአስር ዓመት ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች ላይ ስልጠና ሰጠ ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ‹‹የጠራ የሳይንስና ከፍተኛ ትም/የፖሊሲና ስትራቴጅ ዕቅድ ፕሮግራሞችና ቁልፍ የውጤት ግንዛቤና ትግባራ ለኢትዮጵያ እድገት፣ ልማትና ብልጽና›› በሚል መሪ ቃል የሚካሄደውን ስልጠና የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ስራተኞች ና መምህራን በተገኙበት በሁለቱም ጊቢዎቹ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናው ትኩረት ያደረገባቸው ይዘቶች ፡-ብሄራዊ የሳይንስ ፖሊሲና ስትራቴጂ፤የከፍተኛ ትምህርት ንዑስ ዘርፍ ፖሊሲና ስትራቴጂ፤የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአስር ዓመት ልማት ዕቅድ፤የሳይንስ ትምህርት ዘርፍ የአስር […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በዙሪያው ላቀፋቸው ወረዳዎች ለ2ኛ ዙር የሙዝ ችግኝ አከፋፈለ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በዙሪያው ላቀፋቸው ወረዳዎች ለሚገኙ የማህበረስብ ክፍሎች በቋሚ አትክልት ተጠቃሚ በማድረግ ወደ ቋሚ የገቢ ምንጭ እንድሸጋገሩ ከደሴ ቲሹ ካልቸር ጋር በፈጠረው አጋርነት ለአካባቢው አየር ንብረት ተስማሚ የሆኑ የሙዝ ዝርያ በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የሙዝ ተክል አምራች ወረዳዎችን በድጋሜ በመለየት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል ፡፡መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳሁን […]

Continue Reading

ማርች 8-ዓለም አቀፍ የሴቶች በዓልን አስመልክቶ የፓናል ውይይት ተካሄደ፡፡

በየዓመቱ እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ስሌት መጋቢት 8 እና በኢትዮጵያዊያን የዘመን ቀመር ደግሞ የካቲት 29 “የዓለም ሴቶች ቀን” ይከበራል፤ ቀኑ በተደጋጋሚ “ማርች 8” እየተባለ ሲጠራም እንሰማለን፡፡ የዘንድሮው የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን “የሴቶችን መብት የሚያከብር ማኅበረሰብ እንገንባ!” በሚል መሪ መልዕክት በዓለም ለ110ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ45ኛ ጊዜ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል፡፡በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲም ሴት መምህራንና የአስተዳር ሴት ሰራተኞች […]

Continue Reading

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እና በደቡብ ወሎ ቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ ትብብር ስልጠና ተሰጠ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ዞን ቴ/ሙ/ኢ/ልማት መምሪያ ጋር በመተባበር በመምሪው በስሩ ለሚገኙ ባለሙያዎች፣የወረዳ ቴ/ሙ/ኢ/ልማት ጽ/ቤት ሃላፊዎች ፣አስተባባሪዎች እና የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና የሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ ድኖችን ያሳተፈ ከየካቲት 25-26/2013 ዓ.ም ለ2 ተከታታይ ቀናት ስልጠና ተሰጥቷል፡፡የደቡብ ወሎ ዞን ቴክኒክ ሙያ ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ ም/ሃላፊ አቶ ታረኝ ተፈራ እንደገለጹት ስልጠናው መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በፈጠረልን ምቹ ሁኔታ በዞናችን […]

Continue Reading