መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ዞን የህዝብ ቅሬታ ሰሚ መምሪያ ጋር በመተባበር ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ሰጠ ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ዞን የህዝብ ቅሬታ ሰሚ መምሪያ ጋር በመተባበር ለመምሪያው የማኔጅመንቱ አባላትና ባለሙያዎች ፣ለወረዳ የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ባለሙያዎች ‹‹ በማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥና ተጠያቂነት ፣የአቤቱታና ቅሬታ ምርመራ አወሳስን›› በሚሉ ርዕሶች ዙሪያ ከአ/ብ/ክ/መ/ህ ቅሬታ/ሰ/ቢሮ በዘርፋ ሙያ ባላቸው አሰልጣኞች ከሚያዝያ 1-3 /2013 ዓ.ም ለተከታታይ 3 ቀናት የቆየ ስልጠና ተስጥቷል ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት […]

Continue Reading

ለ ደቡብ ወሎ ዞን ከ/ፍ/ቤት ማኔጅመንት አባላትና ና ለወረዳ ሰብሳቢ ዳኞች ስልጠና እየተሰጠ ነው

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ጋር በመተባበር የዞኑ ከ/ፍ/ቤት ማኔጅመንት አባላት፤ የወረዳ ፍ/ቤት ሰብሳቢ ዳኞች የተሳተፋበት ‹‹ በአመራር ጥበብ፣ በጉዳዮች አያያዝ ና አፈታት›› ዙሪያ ከማዚያ 2-4/8/2013 ለ3 ተካታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡የዩኒቨርስቲው የጥናትና ምርምር ማህበረስብ አገልግሎት ም/ፕረዜዳንት ዶ/ር ካሳሁን አህመድ በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር እንደገለጹት ‹‹ለላቀ የዳኝነት ስርዓት የዳኞቻችንን አቅም እና ጉልበት […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በዙሪያው ላቀፋቸው ወረዳዎች ለ2ኛ ዙር የሙዝ ችግኝ አከፋፈለ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በዙሪያው ላቀፋቸው ወረዳዎች ለሚገኙ የማህበረስብ ክፍሎች በቋሚ አትክልት ተጠቃሚ በማድረግ ወደ ቋሚ የገቢ ምንጭ እንድሸጋገሩ ከደሴ ቲሹ ካልቸር ጋር በፈጠረው አጋርነት ለአካባቢው አየር ንብረት ተስማሚ የሆኑ የሙዝ ዝርያ በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የሙዝ ተክል አምራች ወረዳዎችን በድጋሜ በመለየት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል ፡፡መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳሁን […]

Continue Reading

የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሳምንት በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ

“ለአለም ያለንን አበርክቶ እያሰብን አካባቢያዊ የፈጠራ ስራን ለማበረታታት በጋራ እንሰራለን!” በሚል መሪ ቃል የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ ወሎ ምዕራባዊ ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎችን እና መምህራንን የፈጠራ ስራቸውን እንድያቀርቡ በመጋበዝ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሳምንትን ለመጀመሪያ ጊዜ አክብሯል፡፡በዕለቱም የቴክኖሎጂ ፈጠራ ማዕከል/Science,Technology,Engineering,Mathematics/ STEM Center/ ተመርቆ ተከፍቷል፡፡የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ዶክተር ካሳሁን አህመድ የቴክኖለጂ ፈጠራ ሳምንትና […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ልዑክ ቡድን ታላቁን የቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሄራዊ ፓርክ ጎበኘ ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ልዑክ ቡድን በቀን 15/02/2013 ዓ.ም መነሻውን መካነሰላም ካምፓስ በማድረግ ታላቁን የቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሄራዊ ፓርክ ጎብኝቷል፡፡የጉብኝቱ መሪ ቃልም ማወቅ ከማሳወቅ ይቀድማል!ማሳወቅ ማወቅን ይከተላል!አካባቢያችንን አውቀን እናሳውቅ! የሚል ሲሆን አላማውም አካባቢን በማወቅ የጥናትና ምርምር ስራዎችን በማከናወን፣ከማህበረሰቡ ጋር ቅርርብ በመፍጠር ችግሮችን መፍታት መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ብሄራዊ ፓርኩ ከ1900-4280 ሜትር ከባህር ጠለል ባላይ ከፍታ ያለውና በ3 አይነት የአየር […]

Continue Reading

የእቴጌ ጣይቱ የሴት መምህራን ማህበር ፕሮጀክቶች ወደ ተግባር መግባት ጀመሩ

በመቅደላ አምባ ኒቨርሲቲ ሴት መምህራን የተቋቋመው ’’ እቴጌ ጣይቱ  የሴት መምህራን ማህበር ” ያዘጋጃቸውን የጥናት ተልሞች  ለውስጥና ለውጭ ገምጋሚዎች አቅርቦ በማስተቸት ማፀደቁ ይታወቃል፡፡ ማህበሩ በዩኒቨርስቲው  ሲቋቋም ሴት ተመራማሪዎች በጥናት ምርምር ፣በማህበረሰብ አገልግሎት እና በቴክኖሎጅ  ሽግግር  ግንባር ቀደም ተሳታፊ በመሆን ድርሻቸውን እንዲወጡና የአካባበቢውን ሴት የማህበረሰብ ክፍሎች ችግር ለመፍታት  እንድችሉ ብሎም በሀገር ደረጃ ያለውን የሴት ተመራማሪዎች ችግር […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የከተሞችን ንፅህናን ለመጠበቅ የሚያስችል ግብዓት ማቅረብ ጀመረ

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት በ2012ዓ.ም  የጥናት ትልሞችን  የሙያው ባለቤት በሆኑ የውጭ ገምጋሚዎች አስተችቶ ማፀደቁ የሚታወስ ነው ፡፡ በዚህም መሰረት የጥናትና ምርምር 31፣የማህበረሰብ አገልግሎት 32 እንዲሁም የቴክኖሎጂ ሽግግር 6 በድምሩ ለ69 ፕሮፖዛሎች 5,804,773.7 ብር በጀት ተመድቦ ወደ ስራ እንዲገቡ ተደርገጓል፡፡ በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ከቀረቡትና ከፀደቁት  ፕሮፖዛሎች መካከል አንዱ የዩኒቨርሲቲውን ሁለት […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በጥናትምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ በምርምር ፕሮፖዛል ላይ የውስጥ ግምገማ አካሄደ

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የጥናትምርምርናማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንትጽ/ቤት በጥናትምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮፖዛል ላይ  ከህዳር 13 /2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት  በሁለቱም ግቢዎች  የውስጥ ግምገማ  አካሂዷል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የጥናት ምርምርና ማህበርሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ጽ/ቤት የተሰጠውን ተልዕኮ ለመወጣት የአካባቢውን ችግር መሰረት ያደረጉና ችግር ሊቀርፍ የሚችሉ በግብርና ኮሌጅ  አስራ ሶስት(13) ፣በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ሰባት(7)፣ በቢዝነስና ኢኮኖሚስ ኮሌጅ አስራ ሶስት(13)፣ […]

Continue Reading