የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ በሁለቱም ካምፓስ የሚገኙ 824 የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡

የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን በ16 የትምህርት መስኮች 824 ተማሪዎችን ጥር 8/2013 ዓ.ም በዋናው ካምፓስ ቱሉ አውሊያ እና ጥር 9/2013 ዓ.ም በመካነሰላም ካምፓስ የክብር እንግዶች የጠቅላይ ሚኒስቴር የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስዳደድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ተመራቂ ተማሪዎችና የተመራቂ ወላጆች፣የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡

የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን ዛሬ ጥር 8/2013 ዓ.ም በዋናው ካምፓስ ቱሉ አውሊያ ያስመረቀ ሲሆን በነገው ዕለት ጥር 9/2013 ዓ.ም ደግሞ በመካነሰላም ካምፓስ ያስመርቃል ፡፡በመሆኑም ለተመራቂዎች፣ ለዩኒቨርሲቲው መምህራን ፣ለአስተዳደር ሰራተኞችና ለተመራቂ ተማሪ ወዳጅ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን፡፡

Continue Reading