ህዳር 13/2015 ዓ.ም የኮሙኒኬሽን ዳይሬክሬት
እንደሚታወቀው የዩኒቨርሲቲዎች ተልዕኮ መማርማስተማር፣ ጥናትና ምርምር እንድሁም የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት መስጠት ናቸው፡፡ በመሆኑም ቀደም ሲል ተጀማምረው የነበሩ የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ስራዎችን በአድስ መንፈስ በ2015 ዓ.ም ለመስራ ት ያስችል ዘንድ ተመራማሪዎች ስራቸውን ለማከናወን የሚያስቸግሩና ተጠያቂነትን ለማስቀረት የሚስችሉ የፋይናንስና የግዥ ስርዓቱ ላይ ግልፀንነት ለመፍጠር ያለመ ኦረንቴሽን ተሠቷል፡፡
ለወቅታዊ እና ፈጣን መረጃዎች፦
website- https://mkau.edu.et/
fakebook- https://www.facebook.com/Mekdela.Amba.University
twitter- https://twitter.com/mekdela_amba
LinkedIn- http://linkedin.com/company/mekdela-amba-university-mau
YouTube- https://www.youtube.com/channel/UCqWmoX39VBK8Augft6tZiEAከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!


