ዶክተር ካሳ ሻውል ረታ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሸሙ፡፡

( የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ጽ/ቤት)ዶክተር ካሳ ሻውል ረታ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአካደሚክ ጉዳዮች ም/ ፕሬዚዳንት የነበሩና […]

Continue Reading