የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ዳይሬክቶሬት አድስ የትምህርት አስተዳደር ስርዓት ሶፍትዌር አስተዋወቀ።

ጥር 1/2016 (የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) <<Learning Management System (LMS) >>የተባለ የመማር ማስተማ ስራን በድጅታል ቴክኖሎጅ ለመደገፍ የሚያግዝ ፕላት ፎርም […]

Continue Reading

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ዩኒቨርሲቲ አቅም ማሻሻያ የተመደቡ ተማሪዎችን ውጤታማ ለማዲረግ እየሰራ ነው፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የተለያዩ ሪፎረሞችን አውጥቶ እየሰራ ይገኛል ፡፡ የዚሁ አካል የሆነው የ12ኛክፍልን ሀገር አቀፍ ፈተና ኩረጃን በመከላከል […]

Continue Reading

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም የተመደቡለትን ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው፡፡

መጋቢት 7/2015 ዓ.ም የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ ም የ12ኛ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማሻሻያ ፕሮግራም እንዲወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመካነሰላም ካምፓስ የላም እርባታና የበሬ ማደለብ ስራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

የካቲት 15/2015 ዓ.ም የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬትአቶ ታደለ ሙሴ በዩኒቨርሲቲው የገቢ ልማትና ሀብት ማመንጫ ቡድን መሪ እንደገለጹት የዩኒቨርሲቲውን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ በሁለቱም […]

Continue Reading

የቅጥር ማስታወቂያ (vacancy announcement)

ለወቅታዊ እና ፈጣን መረጃዎች፦ website- https://mkau.edu.et/ fakebook- https://www.facebook.com/Mekdela.Amba.University twitter- https://twitter.com/mekdela_amba LinkedIn- http://linkedin.com/company/mekdela-amba-university-mau YouTube- https://www.youtube.com/channel/UCqWmoX39VBK8Augft6tZiEAከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Continue Reading

“በሀገር ግምባታ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ላይ ለ4 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የምሁራን የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ።

ታህሳስ 25/2015 ዓ.ም የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያው ዙር በዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ካውንስል አባላት እና በሁለተኛው ዙር በአጠቃላይ መምህራንና […]

Continue Reading