በ2015 በአድስ ወደ ስራ የሚገቡ የጥናት ትልሞች ጸደቁ፡፡

መጋቢት4/2015 ዓም የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የጥናት ምርምር ፣ማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጅ ሽግግር ካውንስል አባላትና የምርምር ስነምግባር ኮሚቴ አባላት […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመካነሰላም ካምፓስ የላም እርባታና የበሬ ማደለብ ስራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

የካቲት 15/2015 ዓ.ም የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬትአቶ ታደለ ሙሴ በዩኒቨርሲቲው የገቢ ልማትና ሀብት ማመንጫ ቡድን መሪ እንደገለጹት የዩኒቨርሲቲውን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ በሁለቱም […]

Continue Reading

የአቅመ ደካሞችን ቤት ለማደስ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩን የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት አስታወቀ፡፡

ታህሳስ /2015 የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ ስራው መነሻም ከዩኒቨርሲቲዎች ተልዕኮዎች ውስጥ አንዱ የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት በመሆኑ ድሆችን […]

Continue Reading

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ዝርያ የወተት ላሞችን እና የተዳቀሉ የበግ ዝርያዎችን በማላመድ አዋጭ የሆነ ስራ እየሰራ ነው፡፡

ጥቅምት/2015 የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስ ልማት ም/ፕሬዚደንት ጽ/ቤት በዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ ሆለስቲክ ፍሪዥያን የተባሉ የውጭ ዝርያ የወተት […]

Continue Reading

የምርጥ ዘር እጥረትን ለመቅረፍ በክላስተር ለተደራጁ አርሶ አደሮች ስልጠና ተሰጠ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማእከል እና ከደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ጋር በመተባበር በጃማ፣ ወግዲ እና ቦረና ወረዳዎች […]

Continue Reading

መቅደላ አምደባ ዩኒበቨርሲቲ ከደብረማርቆስ ዩኒቨረሲቲ ጋር በመተባበር የማጨጃና መውቂያ ማሽን ስልጠና ሰጠ፡፡

ዪኒቨርሲቲው የላቀ የቴክኖሎጅ ሽግግር ለማድረግ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመካኒካል ኢንጅነሪን ፈጠራ ስራ የተስራ አድስ የመውቂያና ማጨጃ ማሽን ወደ ዩኒቨርሲቲው በማስገባት […]

Continue Reading

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም ግቢ ለሚገኙ የግቢው ተማሪዎች በሀገር ግንባታ የወጣትነት ሚና ላይ ወይይት አደረጉ፡፡

በመካነ ሰላም ግቢ ለሚገኙ የግቢው ተማሪዎች በሀገር ግንባታ የወጣትነት ሚና ፣ምርጫና ማህበራዊ መገኛኛ ብዙሃን ፤ ምርጫ፣ ለህቃን፣የዝምተኛው ብዙሃን ሚና በሚሉ […]

Continue Reading

የምሰራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎችና በቀጠናው የሚገኙ የምርምር ማዕከላት በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ምስራቅ አማራ የሚገኙ ፡- የወልድያ ፣ ወሎ ፣መቅዳላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች ፤የሲሪቃ ግብርና ምርምር ማዕከል ፤የደሴ የእጽዋት […]

Continue Reading

የቴክኖሎጅ ፈጠራ ክበብ በመካነ ሰላም ግቢ ተቋቋመ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጅና ፈጠራ ባልተቤቶችን በመለየት የፈጠራ ችሎታቸውን ወደ ተግባር እንድቀይሩ ለማድረግ የገቢዎን ተማሪዎች በክበብ አደራጅቷል ፡፡ የክበቡ ዋና […]

Continue Reading