መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ዞን የህዝብ ቅሬታ ሰሚ መምሪያ ጋር በመተባበር ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ሰጠ ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ዞን የህዝብ ቅሬታ ሰሚ መምሪያ ጋር በመተባበር ለመምሪያው የማኔጅመንቱ አባላትና ባለሙያዎች ፣ለወረዳ የህዝብ ቅሬታ ሰሚ […]

Continue Reading

ለ ደቡብ ወሎ ዞን ከ/ፍ/ቤት ማኔጅመንት አባላትና ና ለወረዳ ሰብሳቢ ዳኞች ስልጠና እየተሰጠ ነው

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ጋር በመተባበር የዞኑ ከ/ፍ/ቤት ማኔጅመንት አባላት፤ የወረዳ ፍ/ቤት ሰብሳቢ ዳኞች የተሳተፋበት ‹‹ […]

Continue Reading

በምርምሩ ዘርፍ ለተሰማሩ መምህራን በጥናትና ምርምር ስነ ምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመተባባር ለ2ኛ ዙር በዘርፉ ልምድ ባላቸው አንጋፋ ምሁራን በምርምሩ ዘርፍ ለተሰማሩ የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪ መምህራን በጥናት […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በዙሪያው ላቀፋቸው ወረዳዎች ለ2ኛ ዙር የሙዝ ችግኝ አከፋፈለ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በዙሪያው ላቀፋቸው ወረዳዎች ለሚገኙ የማህበረስብ ክፍሎች በቋሚ አትክልት ተጠቃሚ በማድረግ ወደ ቋሚ የገቢ ምንጭ እንድሸጋገሩ ከደሴ ቲሹ […]

Continue Reading

የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሳምንት በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ

“ለአለም ያለንን አበርክቶ እያሰብን አካባቢያዊ የፈጠራ ስራን ለማበረታታት በጋራ እንሰራለን!” በሚል መሪ ቃል የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ ወሎ ምዕራባዊ ወረዳዎች […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ልዑክ ቡድን ታላቁን የቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሄራዊ ፓርክ ጎበኘ ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ልዑክ ቡድን በቀን 15/02/2013 ዓ.ም መነሻውን መካነሰላም ካምፓስ በማድረግ ታላቁን የቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሄራዊ ፓርክ ጎብኝቷል፡፡የጉብኝቱ መሪ […]

Continue Reading

የእቴጌ ጣይቱ የሴት መምህራን ማህበር ፕሮጀክቶች ወደ ተግባር መግባት ጀመሩ

በመቅደላ አምባ ኒቨርሲቲ ሴት መምህራን የተቋቋመው ’’ እቴጌ ጣይቱ  የሴት መምህራን ማህበር ” ያዘጋጃቸውን የጥናት ተልሞች  ለውስጥና ለውጭ ገምጋሚዎች አቅርቦ […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የከተሞችን ንፅህናን ለመጠበቅ የሚያስችል ግብዓት ማቅረብ ጀመረ

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት በ2012ዓ.ም  የጥናት ትልሞችን  የሙያው ባለቤት በሆኑ የውጭ ገምጋሚዎች አስተችቶ ማፀደቁ […]

Continue Reading