የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፖሊሶችን አደራጅቶ የስራ ስምሪት ኦሬንቴሽን ሰጠ

ከትምህርትክፍሎችበተማሪዎችቀጥተኛተሳትፎናበራስተነሳሽነትየተመለመሉትየተማሪፖሊሶች  75 አባላትያሏቸውሲሆንበአንድየሃይልእእያንዳንዱ 25 አባላትባሉትሶስትየጋንታአደረጃጀቶችተደራጅቶሃላፊነቱንእንደሚወጣየዩኒቨርሲቲውየጥበቃናደህንነትዳይሬክቶሬትዳይሬክተር ሳጅንዘበነጌታነህገልፀዋል፡፡በተማሪፖሊስነትተመልምለውየተደራጁትተማሪዎችበመልካምስነ-ምግባራቸው፣ለሌሎችባላቸውአርዓያነት፣በትምህርትአቀባበላቸው፣ለሰላምባላቸውፅኑአቋም፣በቅንነትናበበጎፈቃድአገልግሎትመስፈርቶችተመዝነውየታመነባቸውእንደሆኑሳጅንዘበነአያይዘውአስረድተዋል፡፡ በእለቱለተማሪፖሊስአባላቱየተሰጠውየስራኦሬንቴሽንመሰረትያደረገውበተማሪፖሊስመተዳደሪያህገ-ደንብላይሲሆንህገ-ደንቡአላማ፣አስፈላጊነት፣የተማሪፖሊሶችመብቶችናግደታዎች፣ተግባርናሃላፊነቶች ፣የስራትኩረትአካባቢዎች፣የደንብልብስናየደረትባጅአጠቃቀም፣የስራአስፈፃሚዎችአመራረጥናየስራድርሻናሌሎችጉዳዮችበጽሁፍቀርበውውይይትተደርጎባቸዋል፡፡በውይይቱምላይየተማሪፖሊሶቹየተጣለባቸውንታላቅሃላፊነትበብቃትለመወጣትከሌሎችአካላትጋርበቅንጅትናበቅርበትእንደሚሰሩተናግረዋል፡፡ በህገ-ደንቡላይበተቀመጠውየተማሪፖሊስስራአስፈፃሚአመራሮችአመራረጥመመሪያመሰረትምልዓተ-ኮሚተውተሟልቶየተገኘበመሆኑከተጠቆሙትእጩአምስትወንዶችናሁለትሴቶችመካከልበአብላጫድምፅመርህአራትአባላትያሉትየስራአስፈፃሚአመራሮችኮሚቴተመርጧል፡፡ከነዚህምመካከልአንዷሴትስትሆንሶስቱደግሞወንዶችናቸው፡፡ከጉባኤተኛውበተሰጣቸውየድምጽደረጃመሰረትም  1ኛ.ተማሪ መብራቱ ቱጂ-ሰብሳቢ፣2ኛ.ተማሪ አሚርሁሴን -ምክትል ሰብሳቢ፣3ኛ.ተማሪ ሄለንመንግስቱ-ፀሃፊእና 4ኛ.ተማሪ  ይማምሙሄ -ገንዘብያዥሆነውበስራአስፈፃሚኮሚቴነትተደራጅተዋል፡፡ በመጨረሻም”መቅደላአምባዩኒቨርሲቲበቆራጥናበሰላምወዳድተማሪዎቹናሰራተኞቹየነቃሰላምእሴትግንባታተሳትፎአመታዊየሰላማዊመማርማስተማርእቅዱንበማሳካትየሰላምዩኒቨርሲቲየሚልወርቃማመጠሪያእንደሚሰጠውአልጠራጠርም” […]

Continue Reading