የተቀናጀ ሞዴል የተፋሰስ ልማት ስራ በደንበሽ አፋፍ ጀማ እየተከናወነ ነው፡፡

(ጥቅምት /2017 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እና በለጋምቦ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የጋራ ትብብር እየለማ የሚገኘው የደንበሽአፋፍ ጀማ ሞዴል የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ፕሮጀክቱ በ2012 ዓ.ም ቢጀመርምበሰሜኑ ጦርነት ምክኒያት ተቋርጦ የቆየ ሲሆን በ2015 ዓ.ም በአዲስ ወደ ስራ እንዲገባ ተደርጓል፡፡የፕሮጀክቱ የስምምነት ጊዜ ለአምስት አመት የሚቆይ ነው፡፡ ይህ የተቀናጀ ሞዴል የተፋሰስ ልማት 200ሄክታር […]

Continue Reading

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለመምህራን (HDp) ስልጠና በመስጠት የትምህርት ጥራት እንዲጠበቅ እየሰራ ነው፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለመምህራን (HDp) ስልጠና በመስጠት የትምህርት ጥራት እንዲጠበቅ እየሰራ ነው፡፡ (ጥር/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመምህራንን አቅም መገባት ለትምህርት ጥራቱ ወሳኝ በመሆኑ‹‹ Higher Diploma Program(HDP) ያልወሰዱ መምህራንን በማሰልጠን ለነገ የማይባል ተግባር ስለሆነ ስልጠናውን በተጠናከረ መንገድ እየተሰጠ ነው›› ሲሉ የመምህራን ልማት አስተባባሪው መምህር እንድሪስ አብዱ ተናግረዋል ፡፡ ስልጠናው የመምህራንን የማስተማር ስነ-ዘዴ እውቀት ላይ […]

Continue Reading

የመቻቻልና የአብሮነት ቀን መከበሩ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለጸ ፡፡

ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም (የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ26ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ14ኛ ጊዜ የሚከበረዉ ዓለም አቀፉ የአብሮነት ቀን “ብዝነትን መኖር!” በሚል መሪ ሐሳብ ከታኅሣሥ 25 ቀን 2016 ዓ.ም የዩነቨርሲቲው መምህራን ተማሪዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት የበየነ መረብ ውይይት ቢቋረጥም ቀን መታሰቡ እንደ ሀገር ያለው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል ። እለቱን ታስቦ መዋሉ አስፈላጊነቱም […]

Continue Reading

የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲዎችና እስትራቴጅዎች ላይ ከታችኛው እስከ ከፍተኛው የዩኒቨርሲቲው አመራር የሚሳተፍበት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲዎችና እስትራቴጅዎች ላይ ከታችኛው እስከ ከፍተኛው የዩኒቨርሲቲው አመራር የሚሳተፍበት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ ስልጠናው ከህዳር 28-29/2016 ዓ.ም ለሁለት ተከታታተይ ቀናት የሚሰጥ ይሆናል፡፡ A

Continue Reading

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ብዝሀነትና እኩልነት ለሀገር አንድነት›› በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት ተካሄደ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ብዝሀነትና እኩልነት ለሀገር አንድነት›› በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት ተካሄደ፡፡ *************************************************** (ህዳር 20/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ 18ኛውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ምክኒያት በማድረግ ህዳር 20/2016 ዓ.ም የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የፓናል ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ሰውአገኝ አስራት (ዶክተር) እንደተናገሩት ሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ መገለጫዎች ያሏቸው ከ80 […]

Continue Reading