Thursday, February 20, 2025

University news

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ድግሪ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

(የካቲት 8/2017 የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ5ኛ ዙር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቅድመ ምረቃ ያሰለጠናቸውን 998 ተማሪዎችን በቱሉ አውሊያ ዋናው ግቢ ዛሬ የካቲት 08/2017 ዓ.ም አስመርቋል። በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳ ሻውል ለዕለቱ ተመራቂ ተማሪዎች፣ ለተመራቂ ቤተሰቦችና በምረቃው ለተገኙ እንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አክለዉም ለተማሪዎች […]