የተቀናጀ ሞዴል የተፋሰስ ልማት ስራ በደንበሽ አፋፍ ጀማ እየተከናወነ ነው፡፡

(ጥቅምት /2017 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እና በለጋምቦ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የጋራ ትብብር እየለማ የሚገኘው የደንበሽአፋፍ ጀማ ሞዴል የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ፕሮጀክቱ በ2012 ዓ.ም ቢጀመርምበሰሜኑ ጦርነት ምክኒያት ተቋርጦ የቆየ ሲሆን በ2015 ዓ.ም በአዲስ ወደ ስራ እንዲገባ ተደርጓል፡፡የፕሮጀክቱ የስምምነት ጊዜ ለአምስት አመት የሚቆይ ነው፡፡ ይህ የተቀናጀ ሞዴል የተፋሰስ ልማት 200ሄክታር […]

Continue Reading

Induction training has given to newly hired teachers

(November /2024 –public and International Relation) The University of Mekdela Amba has given two consecutive days (November 8 – 9, 2024) of professionalfamiliarization training for 21 newly hired teachers.. The Executive Director of Mekaneselam Campus, Mr.Abdurehman Awol, attended the induction training and conveyed a welcome message to the newly hiredteachers.The director of academic programs of […]

Continue Reading

የአንድ ካርድ እና የደህንነት ካሜራ ተክኖሎጂ አገልግሎት ሊጀመር መሆኑ ተገለፅ

                (ነሀሴ 25/2016 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እንደ አንድ ትልቅ አገልግሎት ሰጪ ተቋም የተማሪዎቹን፣ የመምህራኑን፣ የሰራተኞቹን፣ የውጭ ተገልጋዮቹን፣ የንብረቶቹን እንዲሁም የአገልግሎት አሰጣጡን ደህንነት የማረጋገጥ ሀላፊነት አለበት፡፡  በዚሁ መሰረት ዩኒቨርሲቲው የአንድ ካርድ አገልግሎትን እና የደህንነት ካሜራዎችን መሰረተ ልማት ለመገንባት ከህዳር/2016 ዓ.ም ጀምሮ  በሁለቱም ግቢዎች ወደ ስራ የገባ ሲሆን በአሁኑ ሰዓትም በማጠናቀቂያ ምዕራፍ […]

Continue Reading

በቴክኖሎጂ የታገዘ የመማር ማስተማር ስርዓትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

(ነሀሴ /2016 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) እንደ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ካሳ ሻውል (ዶ/ር) አገላለፅ ዘመኑ ያፈራቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ስራ ላይ ማዋል የመማር ማስተማሩን ስራ ለማዘመን፣ ውጤታማ ለማድረግ እና የትምህርት ፕሮግራሞችን ተደራሽነት ለማስፋት ጊዜው የሚጠይቀው ቁልፍ ጉዳይ ነው፡፡ በመሆኑም ፕሬዚዳንቱ እንዳብራሩት ባለፉት አመታት በዩኒቨርሲቲው ሁለቱም ግቢዎች አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶች የተሟሉላቸው አስር (10) ደረጃቸውን የጠበቁ […]

Continue Reading

የ2016 ዓ.ም እቅድ አፈጻጻም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም የእቅድ ትውውቅ መድረክ ተጠናቀቀ

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱምን ግቢዎች ካውንስል አባላት የተሳተፉበት የ2016 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም እቅድ ትውውቅ መድረክ የዩኒቨርሲቲውን የመፈፀም አቅም ሊያሳድጉ በሚችሉ አበይት ጉዳዮች ላይ በመምከርና የቀጣይ ገዢ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ በስኬት ተጠናቋል፡፡ በ2016 ዓ.ም የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ሰፊና ጥልቅ ግምገማ የተካሄደበት በጥንካሬ ከተገለፁት ተግባራት መካከል ዩኒቨርሲቲው በአስቸጋሪ ከባቢያዊና ሀገራዊ ሁኔታዎች ውስጥ ሆኖ […]

Continue Reading