Tuesday, October 04, 2022

NEWS

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲበ2015 በጀት አመት ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረትየዕቃ አቅርቦትና አገልግሎት ግዥዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ነጋዶችበግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ መጫረት ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር መረጃ በማየት ሰነዱን በመግዛት እንድትጫረቱ ይጋብዛል።

Reserch and Community Service News

የምርጥ ዘር እጥረትን ለመቅረፍ በክላስተር ለተደራጁ አርሶ አደሮች ስልጠና ተሰጠ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማእከል እና ከደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ጋር በመተባበር በጃማ፣ ወግዲ እና ቦረና ወረዳዎች የጤፍ እና ቦሎቄ ሰብሎች የማስፋት ስራ ለመስራት በክላስተር ለተደራጁ አርሶ አደሮች ሰኔ 25/2013 ዓ.ም ስልጠና ተሰጥቷል፡፡የዩኒቨርሲቲው የጥናትና ምርምር ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አበበ ምስጋናው እንደተናገሩት ‹‹የዚሀ ስልጠና ዋና አላማ በአማራ ክልል ብሎም በወሎ አካባቢ የሚታየውን የምርጥ […]

Graduation News

የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ በሁለቱም ካምፓስ የሚገኙ 824 የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡

የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን በ16 የትምህርት መስኮች 824 ተማሪዎችን ጥር 8/2013 ዓ.ም በዋናው ካምፓስ ቱሉ አውሊያ እና ጥር 9/2013 ዓ.ም በመካነሰላም ካምፓስ የክብር እንግዶች የጠቅላይ ሚኒስቴር የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስዳደድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ተመራቂ ተማሪዎችና የተመራቂ ወላጆች፣የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት […]