የ51 A+ እና የሁለት ዋንጫዎች ባለክብር ሴት ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ!

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በጊምባ እና በመካነሰላም ግቢ በስድስተኛው ዙር 698 ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 241 ሴቶች ናቸው። የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ 51A+ እና ስድስት A በማምጣት አራት ነጥብ በማስመዝገብ ተማሪ ቃልኪዳን ታዘብ ከተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ክፍል የማዕረግ እንቁ ተሸላሚ ኾናለች። “ተግቶ መሥራት የዛሬ ስኬቴ መሰረት ነው” ያለችው ተማሪ ቃልኪዳን በውጤቷ ደስተኛ መኾኗን…

Read More

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ6ኛው ዙር ተማሪዎች ምርቃት መጋቢት 12/2018 ዓ.ም

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት በዋናው ጊቢ ጊምባ ካምፓስ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው የዛሬ ተመራቂዎችን ሳይጨምር ባለፉት ጊዜያት በአምስት ዙር ከ4 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ማስመረቁ ተገልጿል። ዘንድሮም 698 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ካሳ ሻውል (ዶ.ር)ባለፉት ዓመታት በትምህርት ሂደቱ በርካታ ውጣ ውረዶችን በትጋት ተወጥታችሁ ለዛሬ የምረቃ በዓል በመድረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። ጥንካሬያችሁ…

Read More

3rd National Conference

3rd National Conference Shaping Sustainable Future: Synergies Between Converging Sciences and Technology በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የነበረው አገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ ተጠናቀቀ።፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨(የካቲት 2/ 2018 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ” shaping sustainable Future : synergies between converging sciences and Technology ” በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራን እና ሰራተኞች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ጥሪ የተደረገላቸው…

Read More

The Department of Geology explains that crucial activities are currently underway

(October 15, 2025 – Public and International Relations) The Department of Geology at Mekdela Amba University was established to capitalize the rich mineral resources. It has progressed beyond teaching and learning to actively engage with external stakeholders, conduct research, and provide community service. The department is fully prepared in terms of technology and human resources…

Read More

STEM Students’ Summer Program Deemed Worthy of Continuation

Mekdela Amba University is recognized for establishing and operationalizing its Center for Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM) Education. To fulfill its goals effectively, the Center has partnered with STEM Power Ethiopia, securing financial and material support through this collaboration.The summer program offers high school students a unique opportunity to practically apply the theoretical concepts…

Read More

Mekdela Amba University signs MoU with Chandigarh University, India

Mekdela Amba University has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Chandigarh University in India to collaborate on mutually beneficial academic and research activities. The two institutions have agreed to collaborate in the following areas of mutual interest: To explore opportunities for student engagement through short-term and long-term mobility programs such as summer schools, semester…

Read More