በ2018 በጀት ዓመት የታዩ እጥረቶችን በማረም በ2019 ዓ.ም የቁልፍ አፈፃፀም አመልካቾች (KPIs) ላይ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚገባ ተገለፀ።

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት (ነሀሴ 18/2018አ.ም ጊምባ/ኢትዮጵያ) በ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ወቅት የታዩ እጥረቶችን በማረምና የተገኙ ጥንካሬዎችን አጠናክሮ በመቀጠል በ2019 ዓ.ም የታቀዱ ቁልፍ የአፈፃፀም አመልካቾችን (KPIs) በትጋት በመፈፀም የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚገባ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ካሳ ሻውል ገለፁ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክን በንግግር…

Read More

Congratulation for Grade 12 Student

በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ በ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለዚህ ታላቅ የትምህርት ስኬት በሰላም አደረሳችሁ!! መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የወደፊት ህልማችሁን የምትቀርጹበት፣ እውቀታችሁን የምታሰፉበት፣ ማህበራዊ ህይወታችሁን የምታቃኑበትና የስኬት ማማ ላይ የምትወጡበት የትምህርት ማዕከላችሁ አድርጋችሁ እንደምትመርጡት ሙሉ እምነት አለው፡፡ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲን የመጀመሪያ ምርጫችሁ አድርጋችሁ የምትመርጡትም፡- የነገዋን ብሩህ ተስፋችሁን…

Read More

የ51 A+ እና የሁለት ዋንጫዎች ባለክብር ሴት ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ!

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በጊምባ እና በመካነሰላም ግቢ በስድስተኛው ዙር 698 ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 241 ሴቶች ናቸው። የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ 51A+ እና ስድስት A በማምጣት አራት ነጥብ በማስመዝገብ ተማሪ ቃልኪዳን ታዘብ ከተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ክፍል የማዕረግ እንቁ ተሸላሚ ኾናለች። “ተግቶ መሥራት የዛሬ ስኬቴ መሰረት ነው” ያለችው ተማሪ ቃልኪዳን በውጤቷ ደስተኛ መኾኗን…

Read More

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ6ኛው ዙር ተማሪዎች ምርቃት መጋቢት 12/2018 ዓ.ም

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት በዋናው ጊቢ ጊምባ ካምፓስ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው የዛሬ ተመራቂዎችን ሳይጨምር ባለፉት ጊዜያት በአምስት ዙር ከ4 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ማስመረቁ ተገልጿል። ዘንድሮም 698 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ካሳ ሻውል (ዶ.ር)ባለፉት ዓመታት በትምህርት ሂደቱ በርካታ ውጣ ውረዶችን በትጋት ተወጥታችሁ ለዛሬ የምረቃ በዓል በመድረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። ጥንካሬያችሁ…

Read More

3rd National Conference

3rd National Conference Shaping Sustainable Future: Synergies Between Converging Sciences and Technology በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የነበረው አገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ ተጠናቀቀ።፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨(የካቲት 2/ 2018 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ” shaping sustainable Future : synergies between converging sciences and Technology ” በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራን እና ሰራተኞች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ጥሪ የተደረገላቸው…

Read More

The Department of Geology explains that crucial activities are currently underway

(October 15, 2025 – Public and International Relations) The Department of Geology at Mekdela Amba University was established to capitalize the rich mineral resources. It has progressed beyond teaching and learning to actively engage with external stakeholders, conduct research, and provide community service. The department is fully prepared in terms of technology and human resources…

Read More

የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ ተካሄደ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ በማኔጅመንት ካውንስል ደረጃ መስከረም 15/2018 ዓ.ም በሁለቱም ግቢዎቹ አካሂዷል፡፡ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ካሳ ሻውል (ዶ/ር) ውይይቱን በንግግር በከፈቱበት ወቅት በ2017 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው በቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም ላይ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ውል በመግባትና በተዋረድም ለስራ ክፍሎች በማውረድ፣ በጥብቅ ክትትልና ግምገማ በመምራት እንዲሁም የሪፎርም ተግባራትን…

Read More

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም ግቢ ለነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ደማቅ አቀባበል አደረግ።

(መስከረም 15/2018- ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) ግቢው ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ያሉ ነባር መደበኛ ተማሪዎቹን ከዛሬ 15/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡ እንደሚታወቀው መካነ ሰላም ግቢ ላለፉት ሁለት ዓመታት በነበርው የጸጥታ ችግር ምክንያት በማስተማር ስራ ለይ አልነበረም።አሁን ላይ በተፈጠረው መረጋጋት ተቋሙ ተማሪዎችን ከመስከረም 15/01/2018 -16/01/2018 ዓ.ም ድረስ ለመቀበል ባደረገው ጥሪ መሰረት ዛሬ የከተማውና ወረዳው አመራሮች፣ የሀይማኖት…

Read More

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ግቢ የአረንጓዴ ልማት ስራ

በመካነ ሰላም ግቢ የተቋሙ የውበትና መናፈሻ አስተባባሪ ወ/ሮ አልማዝ ሙሃመድ እንደገለፁት 1,222 የተለያዩ ሀገር በቀልና ሌሎች ችግኞች በበጋው ወቅት በተዘጋጀላቸው ቦታ ላይ ተተክለዋል ብለዋል፡፡ አክለውም በግቢው ውስጥ ችግኞችን ከመትከል ባለፈ የፅድቀት ምጣኔን ለማሳደግ ከዚህ ቀደም ካገኘነው ልምድ ተነስተን መደረግ ያለባቸውን እንክብካቤዎች ሁሉ ሳንታክት እናከናውናለን ብለዋል፡፡ከወሎ ዩኒቨርሲቲ እና KWF ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከ1,100 በላይ የሚሆኑ…

Read More

STEM Students’ Summer Program Deemed Worthy of Continuation

Mekdela Amba University is recognized for establishing and operationalizing its Center for Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM) Education. To fulfill its goals effectively, the Center has partnered with STEM Power Ethiopia, securing financial and material support through this collaboration.The summer program offers high school students a unique opportunity to practically apply the theoretical concepts…

Read More