የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በጊምባ እና በመካነሰላም ግቢ በስድስተኛው ዙር 698 ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 241 ሴቶች ናቸው። የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ 51A+ እና ስድስት A በማምጣት አራት ነጥብ በማስመዝገብ ተማሪ ቃልኪዳን ታዘብ ከተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ክፍል የማዕረግ እንቁ ተሸላሚ ኾናለች። “ተግቶ መሥራት የዛሬ ስኬቴ መሰረት ነው” ያለችው ተማሪ ቃልኪዳን በውጤቷ ደስተኛ መኾኗን…
Read Moreየመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት በዋናው ጊቢ ጊምባ ካምፓስ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው የዛሬ ተመራቂዎችን ሳይጨምር ባለፉት ጊዜያት በአምስት ዙር ከ4 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ማስመረቁ ተገልጿል። ዘንድሮም 698 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ካሳ ሻውል (ዶ.ር)ባለፉት ዓመታት በትምህርት ሂደቱ በርካታ ውጣ ውረዶችን በትጋት ተወጥታችሁ ለዛሬ የምረቃ በዓል በመድረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። ጥንካሬያችሁ…
Read Moreመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ በማኔጅመንት ካውንስል ደረጃ መስከረም 15/2018 ዓ.ም በሁለቱም ግቢዎቹ አካሂዷል፡፡ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ካሳ ሻውል (ዶ/ር) ውይይቱን በንግግር በከፈቱበት ወቅት በ2017 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው በቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም ላይ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ውል በመግባትና በተዋረድም ለስራ ክፍሎች በማውረድ፣ በጥብቅ ክትትልና ግምገማ በመምራት እንዲሁም የሪፎርም ተግባራትን…
Read More(መስከረም 15/2018- ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) ግቢው ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ያሉ ነባር መደበኛ ተማሪዎቹን ከዛሬ 15/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡ እንደሚታወቀው መካነ ሰላም ግቢ ላለፉት ሁለት ዓመታት በነበርው የጸጥታ ችግር ምክንያት በማስተማር ስራ ለይ አልነበረም።አሁን ላይ በተፈጠረው መረጋጋት ተቋሙ ተማሪዎችን ከመስከረም 15/01/2018 -16/01/2018 ዓ.ም ድረስ ለመቀበል ባደረገው ጥሪ መሰረት ዛሬ የከተማውና ወረዳው አመራሮች፣ የሀይማኖት…
Read Moreበመካነ ሰላም ግቢ የተቋሙ የውበትና መናፈሻ አስተባባሪ ወ/ሮ አልማዝ ሙሃመድ እንደገለፁት 1,222 የተለያዩ ሀገር በቀልና ሌሎች ችግኞች በበጋው ወቅት በተዘጋጀላቸው ቦታ ላይ ተተክለዋል ብለዋል፡፡ አክለውም በግቢው ውስጥ ችግኞችን ከመትከል ባለፈ የፅድቀት ምጣኔን ለማሳደግ ከዚህ ቀደም ካገኘነው ልምድ ተነስተን መደረግ ያለባቸውን እንክብካቤዎች ሁሉ ሳንታክት እናከናውናለን ብለዋል፡፡ከወሎ ዩኒቨርሲቲ እና KWF ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከ1,100 በላይ የሚሆኑ…
Read MoreየSTEM ተማሪዎች የክረምት ትምህርት ፕሮግራም ቀጣይነት ሊኖረው ይገባል ተባለ፡፡(ነሀሴ 22/2017 ዓ.ም ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ፣ የኢንጅነሪንግ እና የሂሳብ (STEM) ትምህርት ማዕከልን አቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወስ ነው። ማዕከሉ የታለመለትን አላማ እንዲያሳካ ከSTEM PAWOR ETHIOPIA ድርጅት ጋር በተፈጠረው ትስስር የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፎችንም እንዲያገኝ ተደርጓል።የSTEM ፕሮግራም ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ የሚማሩትን በተግባር እያረጋገጡ የእውቀት፣የክህሎትና…
Read Moreመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ፣ በአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ትብብር የመጀመሪያ ደረጃ የእግር ኳስ የአሰልጣኝነት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ (ሰኔ 15 /2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህራን አዘጋጅነት ከአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና ከኢትዮጵያ እግር ፌደሬሽን ጋር በመተባበር facilitating confederation african de football< D> license coaching…
Read Moreበመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ለተመረጡ መምህራን የ ”R” Software ስልጠና ተሰጠ፡፡ (ሰኔ/2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ከተለያዩ ትምህርት ክፍል ለተዉጣጡ 40 መምህራን የ R Software ስልጠና ከግንቦት 29-ሰኔ 3 /2016 ዓ.ም ለአምስት ተከታታይ ቀናት ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዪት በመጡ ከፍተኛ ተመራማሪ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናዉም Setup and configuration, Basic features of R, Getting started…
Read Moreበተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል የሴሚናር ጽብረቃ አካሄደ፡ ( ሰኔ 2016 ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኑነት) <<A survey on assessment of performing physical activity habit of Mekdla amba university›› እና ‹‹Medication we all need pilis to every one of us>>በሚሉ ሁለት ርዕሶች ላይ በመምህር ሰለሞን ሃብታሙ እና በመምህር ሰለሞን አሳየ ጥናታዊ ጽሁፍ…
Read More