የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ለማስፈተን የመጡ የፌደራል ፖሊስ አባላት በዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ ችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ለማስፈተን የመጡ የፌደራል ፖሊስ አባላት በዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ ችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ ሀምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም (መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት

Continue Reading

ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ ፡፡

ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ ፡፡ ===================================================== ሀምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም (መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከሀምሌ 9-11/2016ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የቆየው የ2016 ዓ.ም የሀለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ፍፁም ሠላማዊ በሆነ መንገድ ተጠናቋል ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ካሳ […]

Continue Reading

የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ፍፁም ሠላማዊ በሆነ መንገድ ተጠናቋል ።

======================================================== ሀምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም (መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ዩግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከሀምሌ 3-5/2016ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የቆየው የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ፍፁም ሠላማዊ በሆነ መንገድ ተጠናቋል ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ካሳ ሻውል ፈተናው በታቀደለት መሰረት በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ የፈተና አስፈፃሚ ግብረ-ሀይል አባላት፣ የፀጥታ […]

Continue Reading

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ጀመረ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ቱሉ አውሊያ ግቢ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ 2516 የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ጀመረ፡፡ (ሰኔ 30/2016 ዓ.ምየህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነትት) ወደ ዩኒቨርሲቲው የተመደቡ ተማሪዎችም ከየአካባቢያቸው ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ወደ ዩኒቨርሲቲው ግቢ የደረሱ ሲሆን በፈተናውም ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስቸል ውጤት ለማምጣት አስፈላጊውን ዝግጅት ያደረጉ መሆናቸውን […]

Continue Reading

የ2017 ዓ.ም የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የጥናት ትልሞች ላይ ግምገማ ተካሄደ፡፡

የ2017 ዓ.ም የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የጥናት ትልሞች ላይ ግምገማ ተካሄደ፡፡ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ግቢ የ2017 ዓ.ም የምርምርና ማህበረሰብ አግልግሎት በማህበራዊ ሳይንስና ሂዩማኒቲስ ኮሌጅ፣ በንግድና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን ባቀረቧቸው 10 ፕሮፖዛሎች ላይ በቀን 26/10/2016ዓ.ም ግምገማ አካሂዷል፡፡ በሁለት መድረክ በተመራው የፕሮፖዛሎች ግምገማ ላይ የተገኙት የግቢው ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አቶ አብዱሮህማን አወል በመክፈቻ ንግግራቸው በ2017 ዓ.ም ከምንሰራቸው […]

Continue Reading

በምርምር ትልሞች ላይ የውስጥ ግምገማ ተደረገ

በምርምር ትልሞች ላይ የውስጥ ግምገማ ተደረገ ሰኔ 24/20 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ምርምር፣ህትመትና ስነምግባር ስርፀት ዳይሬክቶሬት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ወደ ተግባር የሚገቡ የምርምር ትልሞች ተዘጋጅተው ወደ ስራ ክፍሉ እንዲቀርቡ ለተመራማሪዎች ባቀረበው ጥሪ መሰረት 112 የምርምር፣ የማህበረሰብ አገልግሎትና የቴክኖሎጂ ትልሞች ቀርበዋል፡፡ የምርምር፣ህትመትና ስነምግባር ስርፀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አገኝ ሽበሺ (ዶ/ር) የውስጥ ግምገማ […]

Continue Reading

የመጀመሪያ ደረጃ የእግር ኳስ የአሰልጣኝነት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ፣ በአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ትብብር የመጀመሪያ ደረጃ የእግር ኳስ የአሰልጣኝነት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ (ሰኔ 15 /2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህራን አዘጋጅነት ከአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና ከኢትዮጵያ እግር ፌደሬሽን ጋር በመተባበር facilitating confederation african de football< D> license coaching […]

Continue Reading

ለ3ኛ ዙር የሚሰጠውን ሃገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ።

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ3ኛ ዙር የሚሰጠውን ሃገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ። (ሰኔ/2016ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)

Continue Reading