የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የተቀናጀ የአፕልና ንብ እርባታ ምርምር ማዕከል በምርምር ጉባኤ ተሳታፊዎች ሲጎበኝ።

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የተቀናጀ የአፕልና ንብ እርባታ ምርምር ማዕከል በምርምር ጉባኤ ተሳታፊዎች ሲጎበኝ።

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ጊዜ ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ አካሄደ።

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ጊዜ ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ አካሄደ። (ግንቦት 19/2024 የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ፣ምርምር፣ቴክኖሎጅ ሽግግር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ” Holistic Research: Fostering Synergy across Fields”በሚል ተመራማሪዎችን በመጋበዝ ለሁለተኛ ጊዜ ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ አካሂዷል:: የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ም/ፐሬዝዳንት ሰዋአገኝ አስራት (ዶክተር) ለተጋባዥ እንግዶች የእንኳን […]

Continue Reading

ለሴት ተማሪዎች በስነልቦና እና ስነ _ምግባር ዙሪያ የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ።

ለሴት ተማሪዎች በስነልቦና እና ስነ _ምግባር ዙሪያ የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ። በዩኒቨርሲቲው የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ አስተባባሪነት ለሴት ተማሪዎች በግቢ ቆይታቸው ሊተገብሯቸው የሚገቡ የትምህርትአጠናን ዘደዎች በሴትነታቸው የሚደርስባቸውን ጥቃት እንደት መከላከል እንደሚችሉ እና መላበስ ስላለባቸው ስነ- ምግባር ዙሪያ በሙያው ባለቤቶች የግንዛቤ ስልጠና ተሰጥቷል። +6

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከአቀስታ ከተማ አስተዳደር ስራና ስልጠና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ያስገነባውን የዶሮ እርባታ ማዕከል ለተደራጁ ወጣቶች አስረከበ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከአቀስታ ከተማ አስተዳደር ስራና ስልጠና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ያስገነባውን የዶሮ እርባታ ማዕከል ለተደራጁ ወጣቶች አስረከበ፡፡ (ሚያዚያ/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ጽ/ቤት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ <<Creating Job opportunity for unemployed youth on small scale Chiken production in Legambo and Tenta District of South Wollo Zone Ethiopia>> በሚል ርዕስ በተሰራ ፕሮጀክት 243 […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር የቤተሰብ ምስረታ ፕሮግራም አካሄደ፤

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር የቤተሰብ ምስረታ ፕሮግራም አካሄደ፤ (7/08/2016ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የአካባቢውን ማህበረሰብ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በማስተሳሰር የተሰጠውን ተግባር ለመወጣት ለተማሪዎቹ ምቹና ሰላማዊ መማር ማስተማር እንድኖር እና ተማሪዎች ከየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የመጡ በመሆኑ ባይታዋርነት ሳይሰማቸው የመጡበትን አላማ፣ እንዳሳኩ ልዩ የሆነ የቤተሰብ ምስረታ አካሂዷል […]

Continue Reading

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከካይዘን ልህቀት ማዕከል ጋር በመተባበር ለተቋሙ ከፍተኛ: መካከለኛ እና መሠረታዊ አመራሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ፤

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከካይዘን ልህቀት ማዕከል ጋር በመተባበር ለተቋሙ ከፍተኛ: መካከለኛ እና መሠረታዊ አመራሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ፤ (04/08/2016ዓ.ም የህዝብ ና አለም አቀፍ ግንኙነት) የካይዘን ፍልስፍናን ተግባራዊ ማድረግ እንደ ሃገር ያሉብንን የአሰራር ክፍተቶች ያሻሻል ተብሎ ይታመናል፤ስለሆነም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ችግሮችን በመልየት ለተቋሙአመራሮች ስልጠናው መሠጠት ጀምሯል፤ስልጠናው ከ04/08-16/08/2016ዓ.ም ለተለያዩ የዩኒቨርሲቲው የካይዘን ልማት ቡድንናሰራተኞች እንደሚሰጥ ተጠቁሟል። ለለውጥ እንተጋለን!Striving […]

Continue Reading

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ( march 8 ) በተለያ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ( march 8 ) በተለያ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡ ( መጋቢት 4/2016 ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በአለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ በሃገራችን ለ48ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዩኒቨርሰቲያችንም ለ6ኛ ጊዜ ‹‹ ሴቶችን እናብቃ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ›› በሚል መሪ ቃል መጋቢት 4/2016 የዩኒቨርሲቲው መምህራን አስተዳድር ሰራተኞች ተማሪዎች […]

Continue Reading

የመቅደላ እምባ ዪኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አገልግሎት በጎችና ፍየሎችን ክትባት መስጠቱን የአካዳሚክ ም/ቴ/ሽግግርእና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

የመቅደላ እምባ ዪኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አገልግሎት ከ 80 ሽህ በላይ በጎችና ፍየሎች ን የ<< ovine Pastuerellosis>>ክትባት መስጠቱን የአካዳሚክ ም/ቴ/ሽግግርእና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ ወሎ ዞን በሚገኙ 9 ወረዳዎች የምርምር ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ስራ በመስራት የማህበረሰቡን ኑሮ ለማሻሻል የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል፤ ፡፡ በዚሁ መሰረት በ2016 የበጀት አመት የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ምርምር፣ ቴክኖሎጅ […]

Continue Reading

“ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ” በሚል መሪ ቃል በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአድዋ ድል ማታሰቢያ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ፡፡

“ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ” በሚል መሪ ቃል በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአድዋ ድል ማታሰቢያ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ፡፡ (የካቲት 23/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከጊምባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የአድዋ 128ኛ ዓመት መታሰቢያ ድል በዓል የካቲት 23/2016 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሮ ውሏል። እለቱን አስመልከቶ ጥናታዊ ፅሁፎች፣ […]

Continue Reading

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መከነሰላም ካምፓስ ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በስነ-ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መከነሰላም ካምፓስ ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በስነ-ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ (የካቲት /2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ በመከነሰላም ግቢ በስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ስራ አስፈፃሚ አዘጋጅነት ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በስነ-ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ዙሪያ በመካነሰላም ካምፓስ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናውም የስነ-ምግባር ግድፈት ለሙስናና ብልሹ አሰራር በር ከፍች መሆኑን […]

Continue Reading