የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ጀመረ፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ቱሉ አውሊያ ግቢ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ 2516 የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ጀመረ፡፡ (ሰኔ 30/2016 ዓ.ምየህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነትት) ወደ ዩኒቨርሲቲው የተመደቡ ተማሪዎችም ከየአካባቢያቸው ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ወደ ዩኒቨርሲቲው ግቢ የደረሱ ሲሆን በፈተናውም ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስቸል ውጤት ለማምጣት አስፈላጊውን ዝግጅት ያደረጉ መሆናቸውን […]

Continue Reading

የ2017 ዓ.ም የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የጥናት ትልሞች ላይ ግምገማ ተካሄደ፡፡

የ2017 ዓ.ም የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የጥናት ትልሞች ላይ ግምገማ ተካሄደ፡፡ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ግቢ የ2017 ዓ.ም የምርምርና ማህበረሰብ አግልግሎት በማህበራዊ ሳይንስና ሂዩማኒቲስ ኮሌጅ፣ በንግድና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን ባቀረቧቸው 10 ፕሮፖዛሎች ላይ በቀን 26/10/2016ዓ.ም ግምገማ አካሂዷል፡፡ በሁለት መድረክ በተመራው የፕሮፖዛሎች ግምገማ ላይ የተገኙት የግቢው ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አቶ አብዱሮህማን አወል በመክፈቻ ንግግራቸው በ2017 ዓ.ም ከምንሰራቸው […]

Continue Reading

በምርምር ትልሞች ላይ የውስጥ ግምገማ ተደረገ

በምርምር ትልሞች ላይ የውስጥ ግምገማ ተደረገ ሰኔ 24/20 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ምርምር፣ህትመትና ስነምግባር ስርፀት ዳይሬክቶሬት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ወደ ተግባር የሚገቡ የምርምር ትልሞች ተዘጋጅተው ወደ ስራ ክፍሉ እንዲቀርቡ ለተመራማሪዎች ባቀረበው ጥሪ መሰረት 112 የምርምር፣ የማህበረሰብ አገልግሎትና የቴክኖሎጂ ትልሞች ቀርበዋል፡፡ የምርምር፣ህትመትና ስነምግባር ስርፀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አገኝ ሽበሺ (ዶ/ር) የውስጥ ግምገማ […]

Continue Reading

የመጀመሪያ ደረጃ የእግር ኳስ የአሰልጣኝነት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ፣ በአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ትብብር የመጀመሪያ ደረጃ የእግር ኳስ የአሰልጣኝነት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ (ሰኔ 15 /2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህራን አዘጋጅነት ከአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር እና ከኢትዮጵያ እግር ፌደሬሽን ጋር በመተባበር facilitating confederation african de football< D> license coaching […]

Continue Reading

ለ3ኛ ዙር የሚሰጠውን ሃገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ።

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ3ኛ ዙር የሚሰጠውን ሃገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ። (ሰኔ/2016ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ1445ኛውን የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) ባዕልን ከተማሪዎቹ ጋር በደመቀ ሁኔታ አከበረ።

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ1445ኛውን የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) ባዕልን ከተማሪዎቹ ጋር በደመቀ ሁኔታ አከበረ። በዓሉ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች እና የሃይማኖት አባቶች ዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ በመገኘት ከተማሪዎች ጋር በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል። በዕለቱ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ካሳ ሻውል (ዶ/ር) ተማሪዎችበበዓሉ ዕለት ባይተዋርነት እንዳይሰማቸው ከጎናቸው በመሆን እየደገፉ ያሉትን የሀይማኖት አባቶች አመስግነው፤ በዓሉን በጋራ ሆኖ መተሳሰብና ሃይማኖቱ […]

Continue Reading

በመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ለተመረጡ መምህራን የ ”R” Software ስልጠና ተሰጠ፡፡

በመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ለተመረጡ መምህራን የ ”R” Software ስልጠና ተሰጠ፡፡ (ሰኔ/2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ከተለያዩ ትምህርት ክፍል ለተዉጣጡ 40 መምህራን የ R Software ስልጠና ከግንቦት 29-ሰኔ 3 /2016 ዓ.ም ለአምስት ተከታታይ ቀናት ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዪት በመጡ ከፍተኛ ተመራማሪ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናዉም Setup and configuration, Basic features of R, Getting started […]

Continue Reading

በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል የሴሚናር ጽብረቃ አካሄደ፡ ( ሰኔ 2016 ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኑነት) <<A survey on assessment of performing physical activity habit of Mekdla amba university›› እና ‹‹Medication we all need pilis to every one of us>>በሚሉ ሁለት ርዕሶች ላይ በመምህር ሰለሞን ሃብታሙ እና በመምህር ሰለሞን አሳየ ጥናታዊ ጽሁፍ […]

Continue Reading

የሀገር ፍቅር ለብሄራዊ ማንነት ግንባታ እንድሁም ባህል ፣ አብሮነት ናልማት በሰነ- ቃላዊ ግጥሞች በሚሉ ፅንሰ ሃሳቦች ፅብረቃ ተካሄደ።

የሀገር ፍቅር ለብሄራዊ ማንነት ግንባታ እንድሁም ባህል ፣ አብሮነት ናልማት በሰነ- ቃላዊ ግጥሞች በሚሉ ፅንሰ ሃሳቦች ፅብረቃ ተካሄደ። ( ግንቦት 28/2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ ና ስነ ሰብ ኮሌጅ ስር በፖለቲካል ሳይንስ እና በአማረኛ ቋንቋና ስነ ፅሁፍ ትምህርት ክፍሎች የተዘጋጀ የሀገር ፍቅር ለብሄራዊ ማንነት ግንባታ እንድሁም ባህል ፣ አብሮነት ናልማት […]

Continue Reading

ተፈጥሮ ሀብት አያያዝ ትምህርት ክፍል የሴሚናር ጽብረቃ አካሄደ (ግንቦት 21/2016 የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የግብርና ና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የተፈጥሮ ሃብት አያያዝ ትምህርት ክፍል ‹‹Future Hydrology of the Upper Blue Nile Basin and its Impact on Grand Ethiopian Renaissance Dam water Resources system>> በሚል ርዕስ የኮሌጁ መምህራንና የትምህርት ክፍሉ ተመራቂ ተማሪዎች በተገኙበት በመምህርና ተመራማሪ ካስየ […]

Continue Reading