“ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ” በሚል መሪ ቃል በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአድዋ ድል ማታሰቢያ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ፡፡

“ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ” በሚል መሪ ቃል በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአድዋ ድል ማታሰቢያ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ፡፡ (የካቲት 23/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከጊምባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የአድዋ 128ኛ ዓመት መታሰቢያ ድል በዓል የካቲት 23/2016 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሮ ውሏል። እለቱን አስመልከቶ ጥናታዊ ፅሁፎች፣ […]

Continue Reading

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መከነሰላም ካምፓስ ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በስነ-ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መከነሰላም ካምፓስ ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በስነ-ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ (የካቲት /2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ በመከነሰላም ግቢ በስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ስራ አስፈፃሚ አዘጋጅነት ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በስነ-ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ዙሪያ በመካነሰላም ካምፓስ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናውም የስነ-ምግባር ግድፈት ለሙስናና ብልሹ አሰራር በር ከፍች መሆኑን […]

Continue Reading

በስነ- ምድር ትምህርት ክፍል የሴሚናር ጽብረቃ ተካሄደ።

በስነ- ምድር ትምህርት ክፍል የሴሚናር ጽብረቃ ተካሄደ። (የካቲት 2016 የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የስነ- ምድር ትምህርት ክፍል Hydro geo chemical analysis and environmental isotopic signature of ground water upper blue Nile area >>በሚል ርዕስ ሴሚናር (ጥናታዊ ፅሁፍ ) መምህርና ተመራማሪ እንዳልካቸው አበባው ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ፡፡ በሴሚናሩ ወቅት ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት […]

Continue Reading

1ኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች የህይወት ክህሎትእና የስርዓተ ጾታ ስልጠና ተሰጠ ፡

ለ1ኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች የህይወት ክህሎትእና የስርዓተ ጾታ ስልጠና ተሰጠ ፡ (የካቲት 2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙንት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ በ2016 ዓ.ም አድስ ወደ ዩኒቨርሲቲው ተመድበው ለገቡ የ1ኛ አመት መደበኛ ተማሪወች የህይወት ክህሎትና የስርዓተ ጾታ ስልጠና ፤ ወጣትነትና የህይወት ክህሎት፣ ራስን የመምራት ክህሎት ና የስነ-ተዋልዶ ጤና በሚሉ […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ፡፡.

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ፡፡. (የካቲት 8/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የሁለቱም ካምፓስ አመራሮች፣መምህራንና የአስተዳር ሰራተኞች በተገኙበት ከዩኒቨርሲቲው ስራ አመራር ቦርድ ጋር በዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ና እያጋጠሙ ባሉ ተግዳሮቶች ዙሪያ እንድሁም ከበርዱ የስራ እንቅስቃሴዎች አኳያ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በስራ […]

Continue Reading

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዙር የሚሰጠውን ሀገራዊ የመውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዙር የሚሰጠውን ሀገራዊ የመውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ፡፡ (የካቲት6/ 2016ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ጽ/ቤት) ለ 2ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት ዘረፎች የመሰጠውን የመውጫ ፈተና በነርሲንግ ሙያ ዘርፍ ተፈታኞች መስጠት ጀምሯል ፡፡በዚህም ዙር 200 የሚሆኑ ተፈታኞች የሚሳተፉበት ሲሆን አድስ ና ከአሁን በፊት ተፈት ነው ያላለፉ ተፈታኞችን ያካተተ እንደሆነ ተገልጿል ፡፡ፈተናው ለተከታታይ 3 ቀናት […]

Continue Reading

አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲው ለተመደቡ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች የኢንዳክሽን (Induction )ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲው ለተመደቡ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች የኢንዳክሽን (Induction )ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ ስልጠናውን በይፋ ከፍተው ያስጀመሩት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክተር አቶ ደጉ አባተ እንዳሉት ‹‹መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ጥራት ያለው መማር ማስተማር ፣ ለማምጣት ከሚተገበሩ ተግባራት አንዱ በአዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲው ለሚገቡ መምህራን የኢንዳክሽን (Induction) ስልጠና መስጠት ነው ፡፡ ስለሆነም ስልጠናውን መስጠት ለነገ የማይባል ተግባር በመሆኑ በዚህ […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ግቢ የዕለት ምግብ ለሌላቸው ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ግቢ የዕለት ምግብ ለሌላቸው ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡ (ጥር2016ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍግንኑነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ችግር ፈች ምርምር ፣ በፍላጎት ላይ የተመሰረተ የማህበረሰብ አገልግሎት እንድሁም ጥራት ያለው መማር ማስተማር ተልኮውን ለመወጣት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል ፡፡ በዚሁ መሰረት ከተለያዩ አካበቢዎች በጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው መካነ ሰላም ከተማ ለሚገኙ የዕለት ምግብ ለሌላቸው […]

Continue Reading

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለመምህራን (HDp) ስልጠና በመስጠት የትምህርት ጥራት እንዲጠበቅ እየሰራ ነው፡፡

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለመምህራን (HDp) ስልጠና በመስጠት የትምህርት ጥራት እንዲጠበቅ እየሰራ ነው፡፡ (ጥር/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመምህራንን አቅም መገባት ለትምህርት ጥራቱ ወሳኝ በመሆኑ‹‹ Higher Diploma Program(HDP) ያልወሰዱ መምህራንን በማሰልጠን ለነገ የማይባል ተግባር ስለሆነ ስልጠናውን በተጠናከረ መንገድ እየተሰጠ ነው›› ሲሉ የመምህራን ልማት አስተባባሪው መምህር እንድሪስ አብዱ ተናግረዋል ፡፡ ስልጠናው የመምህራንን የማስተማር ስነ-ዘዴ እውቀት ላይ […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ካምፓስ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የመስክ ምልከታና የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ካምፓስ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የመስክ ምልከታና የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ ( ጥር 2016 የህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ካምፓስ ከግቢ ውጪና በግቢው ውስጥ በተሰሩ ስራዎች ላይ ከተቋሙ ማህበረሰብና ከአካባቢው አጋር አካላት ጋር በመሆን ጥር 13/05/ 2016 ዓ.ም የመስክ ምልከታ አካሂዷል፡፡ በመስክ ምልከታው ከተካተቱት ቦታዎችም ከግቢው ውጭ […]

Continue Reading