የወሎ አዋሲ በግ ዝርያ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ጋር ውይይት ተካሄደ ፡፡

የወሎ አዋሲ በግ ዝርያ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ጋር ውይይት ተካሄደ ፡፡ ***************************************************** (ጥር /2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በጊምባ ከተማ አስተዳደር የ025 ቀበሌ ቱሉ አባ ገዳ መንደር በክላስተር ተደራጅው የወሎ X አዋሲ በግ ዝርያ ፕሮጀክት ተጠቃሚ የሆኑ አርሶ አደሮች በማህበረሰብ አገልግሎት የበጎች የጉበት በሽታ መከላከያ መድሀኒት ስርጭት ወቅት በዝርያ ማሻሻሉ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ […]

Continue Reading

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ዳይሬክቶሬት አድስ የትምህርት አስተዳደር ስርዓት ሶፍትዌር አስተዋወቀ።

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ዳይሬክቶሬት አድስ የትምህርት አስተዳደር ስርዓት ሶፍትዌር አስተዋወቀ። ****************************************************** ጥር 1/2016 (የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) <<Learning Management System (LMS) >>የተባለ የመማር ማስተማ ስራን በድጅታል ቴክኖሎጅ ለመደገፍ የሚያግዝ ፕላት ፎርም የቴክኖሎጂ ውጤት ስራ ላይ ለማዋል ዝግጅታቸውን መጨረሳቸውን የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አብርሀም በለጠ ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችና […]

Continue Reading

የመቻቻልና የአብሮነት ቀን መከበሩ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለጸ ፡፡

ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም (የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ26ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ14ኛ ጊዜ የሚከበረዉ ዓለም አቀፉ የአብሮነት ቀን “ብዝነትን መኖር!” በሚል መሪ ሐሳብ ከታኅሣሥ 25 ቀን 2016 ዓ.ም የዩነቨርሲቲው መምህራን ተማሪዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት የበየነ መረብ ውይይት ቢቋረጥም ቀን መታሰቡ እንደ ሀገር ያለው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል ። እለቱን ታስቦ መዋሉ አስፈላጊነቱም […]

Continue Reading

የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲዎችና እስትራቴጅዎች ላይ ከታችኛው እስከ ከፍተኛው የዩኒቨርሲቲው አመራር የሚሳተፍበት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲዎችና እስትራቴጅዎች ላይ ከታችኛው እስከ ከፍተኛው የዩኒቨርሲቲው አመራር የሚሳተፍበት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ ስልጠናው ከህዳር 28-29/2016 ዓ.ም ለሁለት ተከታታተይ ቀናት የሚሰጥ ይሆናል፡፡ A

Continue Reading

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን ተከበረ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን ተከበረ፡፡ **************************************************************** (ህዳር21/2016ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጸረ ሙስና ቀን ‹‹ ሙስና ጥላታችን ነው ፤በህብረት እንታገለው>> በሚል መሪ ቃል ከባለደርሻ አካላት ጋር የፓናል ውይይት በማድረግ አክብሯል፡፡ የውይይቱን መድረክ የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚዳንት ሰውአገኝ አስራት (ዶክተር) በአስተላለፉት መልእክት […]

Continue Reading

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ብዝሀነትና እኩልነት ለሀገር አንድነት›› በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት ተካሄደ፡፡

በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ብዝሀነትና እኩልነት ለሀገር አንድነት›› በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት ተካሄደ፡፡ *************************************************** (ህዳር 20/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት) በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ 18ኛውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ምክኒያት በማድረግ ህዳር 20/2016 ዓ.ም የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የፓናል ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ሰውአገኝ አስራት (ዶክተር) እንደተናገሩት ሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ መገለጫዎች ያሏቸው ከ80 […]

Continue Reading