በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲዎችና እስትራቴጅዎች ላይ ከታችኛው እስከ ከፍተኛው የዩኒቨርሲቲው አመራር የሚሳተፍበት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡
ስልጠናው ከህዳር 28-29/2016 ዓ.ም ለሁለት ተከታታተይ ቀናት የሚሰጥ ይሆናል፡፡

A