አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲው ለተመደቡ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች የኢንዳክሽን (Induction )ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

University News

አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲው ለተመደቡ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች የኢንዳክሽን (Induction )ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

ስልጠናውን በይፋ ከፍተው ያስጀመሩት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክተር አቶ ደጉ አባተ እንዳሉት ‹‹መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ጥራት ያለው መማር ማስተማር ፣ ለማምጣት ከሚተገበሩ ተግባራት አንዱ በአዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲው ለሚገቡ መምህራን የኢንዳክሽን (Induction) ስልጠና መስጠት ነው ፡፡ ስለሆነም ስልጠናውን መስጠት ለነገ የማይባል ተግባር በመሆኑ በዚህ አመት ቴክኒካል ረዳቶችንም ባካተተ መልኩ የሚሠጥ ነው ›› ሲሉ ተናግረው ስልጠናው ለሁለት ተከታታይ ቀንም እንደሚቆይ አክለው ተናግረዋል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *