በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዙር የሚሰጠውን ሀገራዊ የመውጫ ፈተና መሰጠት ተጀመረ፡፡
(የካቲት6/ 2016ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ጽ/ቤት)
ለ 2ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት ዘረፎች የመሰጠውን የመውጫ ፈተና በነርሲንግ ሙያ ዘርፍ ተፈታኞች መስጠት ጀምሯል ፡፡በዚህም ዙር 200 የሚሆኑ ተፈታኞች የሚሳተፉበት ሲሆን አድስ ና ከአሁን በፊት ተፈት ነው ያላለፉ ተፈታኞችን ያካተተ እንደሆነ ተገልጿል ፡፡ፈተናው ለተከታታይ 3 ቀናት ይሰጣል፡፡