“ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ” በሚል መሪ ቃል በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአድዋ ድል ማታሰቢያ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ፡፡

University News

“ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ” በሚል መሪ ቃል በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአድዋ ድል ማታሰቢያ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ፡፡

(የካቲት 23/2016 ዓ.ም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከጊምባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የአድዋ 128ኛ ዓመት መታሰቢያ ድል በዓል የካቲት 23/2016 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሮ ውሏል።

እለቱን አስመልከቶ ጥናታዊ ፅሁፎች፣ ስነ-ፅሁፍ፣እስፓርታዊ ውድድር፣ድራማዊ ትዕይቶች እና እለቱን የሚዘክሩ ንግግሮች ተካሂደዋል፡፡

በበዓሉ ላይ የአድዋ ታሪካዊ ሂደት እና የዓድዋ ድል ታሪክ ያለው ፋይዳ በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መነሻ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *