ለሴት ተማሪዎች በስነልቦና እና ስነ _ምግባር ዙሪያ የግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ። በዩኒቨርሲቲው የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ አስተባባሪነት ለሴት ተማሪዎች በግቢ ቆይታቸው ሊተገብሯቸው የሚገቡ የትምህርትአጠናን ዘደዎች በሴትነታቸው የሚደርስባቸውን ጥቃት እንደት መከላከል እንደሚችሉ እና መላበስ ስላለባቸው ስነ- ምግባር ዙሪያ በሙያው ባለቤቶች የግንዛቤ ስልጠና ተሰጥቷል። +6 Post navigation የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከአቀስታ ከተማ አስተዳደር ስራና ስልጠና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ያስገነባውን የዶሮ እርባታ ማዕከል ለተደራጁ ወጣቶች አስረከበ፡፡ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ጊዜ ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ አካሄደ።