በመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ለተመረጡ መምህራን የ ”R” Software ስልጠና ተሰጠ፡፡

Research News University News

በመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ለተመረጡ መምህራን የ ”R” Software ስልጠና ተሰጠ፡፡

(ሰኔ/2016ዓም የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)

የመቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ከተለያዩ ትምህርት ክፍል ለተዉጣጡ 40 መምህራን የ R Software ስልጠና ከግንቦት 29-ሰኔ 3 /2016 ዓ.ም ለአምስት ተከታታይ ቀናት ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዪት በመጡ ከፍተኛ ተመራማሪ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

ስልጠናዉም Setup and configuration, Basic features of R, Getting started with R, Experimental designs [field book preparation, data acquisition, data processing and wrangling, ANOVA, Linear Mixed Models (LME), Mean Comparison],

, Advanced Variance component analysis (ANCOVA), Graphics and Advanced Graphics], Experimental designs (Recent/advanced) [row-column, p-Rep, etc…]

, Multi-environmental (MET) Data Analysis [GxEI, AMMI, and Stability spatial data analysis [Modern / advanced Techniques] በሚሉ አርዕስቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር፡፡

መምህራንም በተሰጠዉ ስልጠና መደሰታቸዉን ገልፀዉ እንደዚህ አይነት ስልጠናዎች አቅምን ለመገንባት ጠቃሚ ሰለሆኑ ትኩረት እንዲሰጥባቸዉና ቀጣይነት እንዲኖራቸዉ ሲሉ ሀሳቸዉን ገልፀዋል፡፡

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ህትመትና ስነምግባር ስርፀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አገኝ ሽበሺ (ዶ/ር) በበኩላቸዉ መምህራኑ በጥሞና መከታተላቸዉ እንዳስደሰታቸዉና ዘመኑን የዋጀ ለምርምር በጣም አስፈላጊ የሆነ ሶፍት ዌር ስልጠና ስለተሰጠ የተሻለ ስራ ለመስራት እንደሚያግዝ ተናግረዋል፡፡

All reactions:

61

8

2

Like

Comment

View more comments

Abebaw Aklog Asmare

I feel that providing training by an expert who has specialized in statistics is good. If necessary, the university should prepare the training in collaboration with the Department of Statistics. The Department of Statistics at the university has desig… 

See more

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *