መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከካይዘን ልህቀት ማዕከል ጋር በመተባበር ለተቋሙ ከፍተኛ: መካከለኛ እና መሠረታዊ አመራሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ፤
(04/08/2016ዓ.ም የህዝብ ና አለም አቀፍ ግንኙነት)
የካይዘን ፍልስፍናን ተግባራዊ ማድረግ እንደ ሃገር ያሉብንን የአሰራር ክፍተቶች ያሻሻል ተብሎ ይታመናል፤ስለሆነም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ችግሮችን በመልየት ለተቋሙአመራሮች ስልጠናው መሠጠት ጀምሯል፤ስልጠናው ከ04/08-16/08/2016ዓ.ም ለተለያዩ የዩኒቨርሲቲው የካይዘን ልማት ቡድንናሰራተኞች እንደሚሰጥ ተጠቁሟል።
ለለውጥ እንተጋለን!Striving for change!
ለወቅታዊ አና ታማኝ መረጃወች
website- https://mkau.edu.et/
fakebook- https://www.facebook.com/Mekdela.Amba.University
twitter- https://twitter.com/mekdela_amba
LinkedIn- http://linkedin.com/company/mekdela-amba-university-mau
YouTube- https://www.youtube.com/channel/UCqWmoX39VBK8Augft6tZiEAከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!